ከ«ደቡብ አፍሪካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 21፦
==ቋንቋዎች==
በደቡብ አፍሪቃ [[ሕገ መንግሥት]] መሠረት 11 ልሳናት በእኩልነት ይፋዊ ኹኔታ አላቸው። ከነዚህ መካከል [[ኳዙሉ]] ከሁሉ ብዙዎች ተናጋሪዎቹ በአገሩ ውስጥ አሉት፤ [[ቆሣ]] በቁጥር ብዛት 2ኛው ነው። ከነዚያ በኋላ በተናጋሪዎች ብዛት [[አፍሪካንስ]] 3ኛው፣ [[ስሜን ሶጦ]] 4ኛው፣ [[እንግሊዝኛ]]ም 5ኛው፣ [[ጿና]] 6ኛው፣ [[ደቡብ ሶጦ]] 7ኛው፣ [[ጾንጋ]] 8ኛው፣ [[ሷቲ]] 9ኛው፣ [[ቬንዳ]] 10ኛው፣ [[ንዴቤሌ]]ም 11ኛው ነው። ብዙ ሰዎች እስከ 6 ቋንቋዎች ድረስ የመናገር ዕውቀት አላቸው፤ ከነጭም ዜጋዎች አብዛኛው አፍሪካንስና እንግሊዝኛ ሁለቱን ይችላሉ።
 
==መንግሥት==
==ባሕል==
 
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}