ከ«ኅዳር ፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ኅዳር 2» ወደ «ኅዳር ፪» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''[[ኅዳር 2|ኅዳር ፪]]''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፷፪ኛ፷፪ኛው እና የ[[መፀው]] ወቅት ፴፯ተኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፫፻፬ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፫ ቀናት ይቀራሉ።
 
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
*[[1882|፲፰፻፹፪]] ዓ.ም. - በሰሜን ምዕራብ [[አሜሪካ]] የሚገኘው የ[[ዋሽንግተን]] ግዛት ከአሜሪካ ሕብረትኅብረት ጋር በመወሐድ አርባ ሁለተኛው አካል ሆነ።
ጋር በመዋሃድ አርባ ሁለተኛው አካል ሆነ።
*[[1911|፲፱፻፲፩]] ዓ.ም. - ከአራት ዓመት ጦርነት በኋላ የ[[አንደኛው የዓለም ጦርነት]] በአንድ በኩል [[ጀርመን|ንምሳ]] በሌላ በኩል ተቃዋሚዎቿ አባር አገሮች በስምምነትና በፊርማ ውጊያው ከጧቱ አምስት ሰዐት ላይ እንዲያቆም ተስማሙ። ይሄ ድርጊት በየዓመቱ ከጧቱ አምስት ሰዐት ላይ በሁለት ደቂቃ ሕሊናዊ ጸሎት ይከበራል።
 
*[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ.ም. - በቀድሞዋ ሰሜን ሮዴዚያ፤ በዛሬይቷ [[ዚምባብዌ]] በነጩ ጠቅላይ ሚኒስቴር [[ኢያን ስሚዝ]] የሚመራው መንግሥት ከህግ ውጭ አገሪቱን ከ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ነጻነት አወጀ።
 
*[[1968|፲፱፻፷፰]] ዓ.ም.- [[አንጎላ]] ከ[[ፖርቱጋል]] ቅኝ ግዛትነት ነጻ ወጣች።
 
*[[1997|፲፱፻፺፯]] ዓ.ም - የ[[ፍልስጥኤም ነጻነት ግንባር]]ን እና የፍልስጥኤምን ሕዝብ ከአርባ ዓመት በላይ የመሩት [[ያሲር አራፋት]] በተወለዱ በሰባ አምሥት ዓመታቸው በ[[ፓሪስ]] ሆስፒታል አረፉ፡ ወዲያው [[ማህሙድ አባስ]] በእሳቸው ምትክ የድርጅቱ መሪ ሆነው ተመረጡ።
 
==ልደት==
*[[1862|፲፰፻፷፪]] ዓ.ም.- ፋሺስት [[ኢጣልያ]] አገራችንን [[ኢትዮጵያን]] በወረረበት ዘመን፤ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥትነትን ስልጣንሥልጣን ይዘው የነበሩት የኢጣልያ ንጉሥ [[ቪክቶር ኢማኑኤል ሣልሳዊ]] በዚህ ዕለት ተወለዱ።
==ዕለተ ሞት==
 
*[[1997|፲፱፻፺፯]] ዓ.ም.- የ[[ፍልስጥኤም ነጻነት ግንባር]] መሪ እና የ[[ኖቤል ሰላማዊ ሽልማት]] ተቀባይ [[ያሲር አራፋት]]
 
 
Line 27 ⟶ 25:
* (እንግሊዝኛ) http://www.nytimes.com/learning/general/onthisday/20081111.html
 
{{ወራት}}
 
[[መደብ:ዕለታት]]