ከ«ሱመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ዱሙዚድ - Changed link(s) to ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ
r2.7.2) (ሎሌ ማስተካከል: th:ชาวซูเมอร์; cosmetic changes
መስመር፡ 12፦
ጥንታዊው [[የሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር]] የያንዳንዱን ከተማ ሥርወ መንግሥት ይዘርዝራል። ከነዚህም በመግቢያው ያላቸው ነገሥታት ከ[[ማየ አይህ]] በፊት እንደ ነገሡ ይላል። እነዚህ ስሞች ትውፊታዊ ሊሆኑ ይችላል። ከሌላ [[አፈ ታሪክ]] ምንጭ የታወቀው በዝርዝሩ የተገኘ ስም የ[[ኪሽ]] ንጉሥ [[ኤታና]] ነው። ከዚያ በኋላ የ[[ኡሩክ]] መጀመርያ ነገሥታት [[ኤንመርካር]]፣ [[ሉጋልባንዳ]]፣ [[ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ|ዱሙዚድ]]ና [[ጊልጋመሽ]] ሁላቸው ከሌሎች ትውፊቶች ይታወቃሉ። ከ[[ሥነ ቅርስ]] የታወቀው መጀመርያ ስም [[ኤላም]]ን ያሸነፈው የኪሽ ንጉሥ [[ኤንመባራገሲ]] ነው። እሱ ደግሞ ''[[የጊልጋሜሽ ትውፊት]]'' በተባለ ጽሑፍ ስለሚገኝ ይህ ለጊልጋሜሽ ታሪካዊ ሕልውና ምናልባትነት መስጠቱ ይታመናል።
 
ከዚህ በኋላ የ[[ኡር]] ንጉስ [[መስ-አኔ-ፓዳ]] ኡሩክንና ኪሽንም አሸንፎ «የኪሽ ንጉሥ» የሚልን ስያሜ ወሰደ። በሚከተለውም ዘመን የሱመር ላዕላይነት ከኡር ወደ [[አዋን]] (ኤላም)፣ ከአዋንም ወደ ኪሽ፣ ከኪሽም ወደ [[ሐማዚ]] በመፈራረቅ ይዛወር እንደ ነበር መዘገቦች ይሉናል።
 
የኡሩክ ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]] ሐማዚን፣ [[አካድ]]ን፣ ኪሽንና [[ኒፑር]]ን በማሸነፉ መጀመርያ 'የሱመርና የአካድ ንጉሥ' የተባለ ነበረ። ከዚህ ቀጥሎ የ[[ላጋሽ]] ንጉሥ [[ኤ-አና-ቱም]] ሱመርን ሁሉ [[ኤላም]]ንም በከፊል አሸነፈ። ከተገኙ ጽላቶች መሠረት፣ የሱ መንግሥት አደራረግ ተገዥ ወገኖችን ማስፈራራትና ግፍ መሆኑን ልንገምት እንችላለን። እሱ እንደ ሞተ፣ ግዛቱ ለጊዜው በየከተማው ተከፋፈለ።
መስመር፡ 28፦
 
ይህ የኡር መንግሥት እስከ 2012 ክ.በ. ኤላማውያን እስከ ወረሩት ድረስ ቆየ። የዚያ ውጤት አሞራውያን ለራሳቸው ከተሞች ያዙና የሱመር ሃይል ጠፋ። ከነዚህ ከተሞች መካከል ባቢሎን በንጉስዋ [[ሃሙራቢ]] ወቅት ላይኛነቱን ለረጅም ወራት መሰረተች።
{{Link FA|ka}}
{{Link FA|pt}}
 
[[መደብ:ታሪካዊ አገሮች]]
[[መደብ:ሱመር]]
 
{{Link FA|ka}}
{{Link FA|pt}}
 
[[af:Sumeriese beskawing]]
Line 108 ⟶ 109:
[[sw:Sumeri]]
[[ta:சுமேரியா]]
[[th:ชาวซูเมอร์]]
[[th:สุเมเรียน]]
[[tl:Sumerya]]
[[tr:Sümerler]]