ከ«ጥቅምት ፲፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
 
መስመር፡ 20፦
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም. - በምሥራቅ አፍሪቃ [[ታንጋኒካ]] እና የ[[ዛንዚባር]] ደሴት ተዋሕደው የ[[ታንዛኒያ|ታንዛኒያ ሕብረት ሪፑብሊክ]]ን መሠረቱ።
 
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ([[ደርግ]]) ሥልጣን ሲጨብጥ ቀርበው እንዲመረመሩ ባዘዛቸው መሠረት ባለመገኘታቸው የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት የልጅ-ልጅ የልዑል ዳዊት መኮንን መኮንንን እና የትግሬውን አገረ ገዥ የልዑል-ራስ መንገሻ ሥዩምን ንብረት ወረሰ። እንዲሁም ደርግ ባስተላለፈው አዋጅ መሠረት በ”ብሔራዊ የሥራ ዘመቻ” ላይ ሳይሳተፉ የሚቀሩ ተማሪዎችን በጽኑ እንደሚቀጣ በዚሁ ዕለት አስታወቀ።
 
=ልደታት=