ከ«ጥቅምት ፲፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
ጥቅምት ፲፱ በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፵፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፯ ቀናት በዮሐንስ፤ በማቴዎስ፤ እና በማርቆስ ዘመናት ደግሞ ፫፻፲፮ ቀናት ይቀራሉ።
 
'''ጥቅምት ፲፱'''
በ[[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን|ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን]] የ[[ቅዱስ ገብርኤል]] ዕለት ነው።
ጥቅምት ፲፱ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፵፱፵፱ኛው ኛውእና የ[[መፀው]] ፳፬ኛው ዕለት ቀን ነው። ከዚህ ቀንዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ድረስ በ ዘመነበዘመነ [[ሉቃስ]] ፫፻፲፯ ቀናት በዮሐንስ፤ሲቀሩ፣ በማቴዎስ፤በዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ ዘመነ [[ማቴዎስ]] እና በማርቆስዘመነ ዘመናት[[ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፲፮ ቀናት ይቀራሉ።
 
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
[[1856|፲፰፻፶፮]] ዓ.ም. [[ጀኔቭ]] ላይ የተሰበሰቡ የአሥራ ስድስት አገሮች ልዑካን የዓለም አቀፍ [[ቀይ መስቀል]] ማኅበር ለመመሥረት ተስማሙ። [[የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር]] በ፲፱፻፳፰ ዓ.ም ተመሥርቶ በ፲፱፻፵፫ ዓ.ም. የዓለም አቀፋዊው ማኅበር አባል ሆነ። <ref>http://www.redcrosseth.org/
 
*[[1856|፲፰፻፶፮]] ዓ.ም. - [[ጀኔቭ]] ላይ የተሰበሰቡ የአሥራ ስድስት አገሮች ልዑካን የዓለም አቀፍ [[ቀይ መስቀል]] ማኅበር ለመመሥረት ተስማሙ። [[የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር]] በ፲፱፻፳፰ ዓ.ም ተመሥርቶ በ፲፱፻፵፫ ዓ.ም. የዓለም አቀፋዊው ማኅበር አባል ሆነ። <ref>http://www.redcrosseth.org/
http://www.icrc.org/IHL.nsf/FULL/115?OpenDocument
</ref>
*[[1915|፲፱፲፭]] ዓ.ም. - የ[[ኢጣልያ]]ው ንጉሥ [[ቪክቶር ኢማኑኤል]] ሦሥተኛ ለ[[ፋሽሽት]] መሪው ለ[[ቤኒቶ ሙሶሊኒ]] የጠቅላይ ሚኒስቴርነት ሥልጣን ሰጡ።
 
*[[1916|፲፱፻፲፮]] ዓ.ም - በ[[አንደኛው የዓለም ጦርነት]] የተሸነፈውና የተሠባበረው የ[[ኦቶማን ግዛት]] አክትሞ በቦታው የ[[ቱርክ|ቱርክ ሪፑብሊክ]] ተመሠረተ።
 
*[[1949|፲፱፻፵፱]] ዓ.ም. - በ[[ሱዌዝ ሽብር]] መጀመሪያ የ[[እስራኤል]] ሠራዊቶች የ[[ግብጽ]]ን ሠራዊቶች ወደ [[ሱዌዝ ቦይ]] በምግፋትበመግፋት የ[[ሲናይ]]ን በረሐበረሀ ማርከው ያዙ።
 
*[[1953|፲፱፻፶፫]] ዓ/ም - የ[[ሱዳን]] መሪ ጄኔራል ሞሐመድ አቡድ በ[[ኢትዮጵያ]] የአንድ ሳምንት ጉብኝታቸውን ጀመሩ። በዚህ ጉብኝትም በ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ|ንጉሠ ነገሥቱ]] ፴ኛ የዘውድ በዐል አከባበር ተሳትፈዋል።
[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም. በምሥራቅ አፍሪቃ [[ታንጋኒካ]] እና የ[[ዛንዚባር]] ደሴት ተዋህደው የ[[ታንዛኒያ|ታንዛኒያ ሕብረት ሪፑብሊክ]]ን መሠረቱ።
 
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም. - በምሥራቅ አፍሪቃ [[ታንጋኒካ]] እና የ[[ዛንዚባር]] ደሴት ተዋህደውተዋሕደው የ[[ታንዛኒያ|ታንዛኒያ ሕብረት ሪፑብሊክ]]ን መሠረቱ።
==ልደት==
 
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ([[ደርግ]]) ሥልጣን ሲጨብጥ ቀርበው እንዲመረመሩ ባዘዛቸው መሠረት ባለመገኘታቸው የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት የልጅ-ልጅ የልዑል መኮንን መኮንንን እና የትግሬውን አገረ ገዥ የልዑል-ራስ መንገሻ ሥዩምን ንብረት ወረሰ። እንዲሁም ደርግ ባስተላለፈው አዋጅ መሠረት በ”ብሔራዊ የሥራ ዘመቻ” ላይ ሳይሳተፉ የሚቀሩ ተማሪዎችን በጽኑ እንደሚቀጣ በዚሁ ዕለት አስታወቀ።
==ዕለተ ሞት==
 
=ልደታት=
==ዋቢ ምንጮች==
 
==ዕለተ ሞት==
 
 
==ዋቢ ምንጮች==
<references/>
*{{en}} P.R.O., FO 371/154836 - Annual Report from Ethiopia for 1960
*{{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
 
 
 
[[መደብ:ዕለታት]]
{{ወራት}}
 
[[መደብ:ዕለታት]]