ከ«ጥቅምት ፲፰» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 2፦
 
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
*[[47|፵፯]] ዓ/ም - በጥንታዊት የሮማ ንጉዛት፣ ኔሮ የቄሳርነት ዘውድ ጭኖ ነገሠ።
 
*[[1524|፲፭፻፳፬]] ዓ.ም. - የ[[አምባሰል ጦርነት]]፦ በአህመድ ኢብን ኢብራሂም አል-ጋዚ [[ግራኝ አህመድ]] የሚመራው የ[[አዳል]] ሠራዊትና በኢትዮጵያው ንጉሠ ነገሥት [[ልብነ ድንግል]] ሠራዊት መኻል በተደረገው ጦርነት የግራኝ አህመድ ወገን አሸነፈ። የደቡብ ኢትዮጵያ ግዛቶችም በአዳሎች ቁጥጥር ስር ዋሉ።
 
*[[1911|፲፱፻፲፩]] ዓ.ም - በ[[አንደኛው የዓለም ጦርነት]] ፍጻሜ፤ ለ ፫፻ ዓመታት በ[[አውስትሪያ ሁንጋሪያ]] ሥር የነበረችው [[ቼክ ሪፑብሊክ|ቼኮስሎቫኪያ]] ነጻነቷን ተቀዳጀች።
 
*[[1915|፲፱፻፲፭]] ዓ.ም - በ[[ቤኒቶ ሙሶሊኒ]] የሚመሩት የ[[ኢጣልያ]] ፋሺሽቶች ወደ [[ሮማ]] ዘምተው የአገሪቱን መንግሥታዊ ሥልጣን ወረሱ።
 
*[[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ.ም. - የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] መሪ [[ኒኪታ ክሩስቼቭ]] አገራቸው በ[[ኩባ]] ደሴት ላይ በድብቅ ያስቀመጠችውን የኑክሊዬር መሣሪያ እንዲወገድ ማዘዛቸውን አስታወቁ።
 
==ልደት==