ከ«ሉል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 10፦
π እዚህ ላይ [[ፓይ]] ተብሎ የሚታወቀው ቋሚ ቁጥር ነው። ይህን የይዘት ቀመር የፈጠረው ግሪካዊው [[አርኪሜድስ]] ነበር።.
 
በአሁኑ ጊዜ ይኸው ቀመረ በ[[ጥምርአጠራቃሚ|አጠራቃሚ ካልኩለስ]] እንዲህ ሲባል ይገኛል፡ መጀመሪያ ሉሉን [[ኢምንት]]ውፍረት ወዳላቸው ሥሥ ክቦች እንከትፋለን። እኒህን ክቦች በአግደመት መስመር ''x'' ጎን ለጎን እንደረድርና፡ ማለት ''x = 0'' ሲሆን ራዲየሱ ''r'' (ወይም. ''y = r'') የሆነው ክብ ይቀመጣል፣ ''x = r'' ሲሆን ደግሞ ራዲየሱ ''0'' (ወይም . ''y = 0'') ይሆናል ማለት ነው። በዚህ መንገድ በያንዳንዷ ''x'' ላይ የይዘቱ[[ለውጥ]] (''δV'') በተቀመጠው የተከተፈውድድር ክብ እና በኢምንት ውፍረቱ (''δx'') ብዜት ይገኛል ማለት ነው፡
 
:<math>\!\delta V \approx \pi y^2 \cdot \delta x.</math>
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሉል» የተወሰደ