ከ«ታላቅ ክብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
Luckas-bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ar, ast, bg, br, ca, da, de, eo, es, et, fi, fr, fy, he, hi, hr, hu, id, is, it, ja, ko, la, lb, ms, nl, no, oc, pl, pt, ru, sh, simple, sl, sr, sv, ta, uk, zh, zh-min-nan |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''ታላቅ ክብ''' በ[[ጂዎሜትሪ]] ማለት በማንኛውም [[ሉል]] ላይ ከሁሉ ትልቅ የሆነው [[ክብ]] ማለት ነው። እንዲያውም በሉሉ ላይ የሆኑት የታላቅ ክቦች ቁጥር ያልተወሰነ ነው። ክቡም ሉሉን በግማሽ ይለየዋል። በሉሉም ገጽ ላይ በማናቸውም 2 ነጥቦች በኩል የሚሄድ አጭሩ መስመር ሁሉ ታላቅ ክብ ላይ ይሆናል። ስለሆነም ታላቅ ክብ የሉል [[ጂዎዴሲክ]] ይሰኛል።
{{መዋቅር}}
[[መደብ :ሉል]]
[[መደብ:ጂዎሜትሪ]]
|