ከ«የባሕል ጥናት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: mr:समाजशास्त्र
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የባህል ጥናት'''፣ '''ሥነ ኅብረተሠብ''' ወይን '''ሥነ ማኅበረሰብ''' ሌላ ስሙ '''ሶሲዮሎጂ''' ሲሆንየሰው ልጆች በቡድንና በተናጥል ያላቸውን ጠባይና አደረጃጀት የሚያጠና ክፍል ነው። በዚህም ውስጥ [[አንትሮፖሎጂ]] ወይም የሰው ልጅ ጥናት (ሥነ ሰብእ) አለ።
 
'ሶሲዮሎጂ' ([[ፈረንሳይኛ]]፦ ''sociologie'' /ሶሲዮሎዢ/) የሚለው ቃል በ[[ፈረንሳያዊ]]ው ጸሐፊ [[ኤማኑወል-ዦሰፍ ሲዬ]] በ1772 ዓ.ም. ከ[[ሮማይስጥ]] ''socius'' /ሶኪውስ/ (ባልንጀራ፣ ጓደኛ) እና ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] λóγος /ሎጎስ/ (ቃል ወይም ጥናት) በማጋጠም ተፈጠረ። የፈረንሳይ ፈላስፋ [[ኦጉስት ኮምፕት]] ከ[[1830]] ዓ.ም. ጀምሮ በሰፊ ጠቀመው። የ[[ኅብረተሰብ]] ጥናት ሲሆን የኅብረተሰብ ጽንሰ ሀሣብ በሮማይስጥ ትርጉም ''societas'' /ሶኪየታስ/ ወይም የባልንጀሮች ግንኙነት ያመልከታል።
መስመር፡ 15፦
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:ሳይንስሥነ ኅብረተሰብ]]
[[መደብ:ባሕል]]