ከ«ሪጋ አስረካቢ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሪጋ አስረካቢ''' የአስረካቢ ዓይነት ሲሆን፣ ከሌሎች አይነት አስረካቢዎች የሚለየው የማይቆራ...»
(No difference)

እትም በ02:36, 25 ኦክቶበር 2011

ሪጋ አስረካቢአስረካቢ ዓይነት ሲሆን፣ ከሌሎች አይነት አስረካቢዎች የሚለየው የማይቆራረጥ ወይንም የማይዘል በመሆኑ ነው። ማለትም፣ ግቤቱ በትንሹ ሲለወጥ፣ውጤቱም እንዲሁ በትንሹ ይለወጣል እንጂ አይዘለምም፣ ወይንም በብዙ አይለወጥም።

የአስረካቢ ሪጋነት፣ በነጥብ ላይ

አንድ አስረካቢ   ነጥብ   ላይ ሪጋ አስረካቢ ነው የሚባለው፡

 

És a dir, una funció és contínua quan per qualsevol punt   del seu domini podem trobar un interval tal que la seva imatge estigui continguda en un interval tan petit com vulguem al voltant de la seva imatge  .

ሪጋነት፣ ከጥግ አንጻር

አስረካቢ   ነጥብ  , ላይ ሪጋ ነው ሚባለው፣ የሚከተለው ጥግ   እውነት ሲሆን ነው።