ከ«ጓጉንቸር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 16፦
}}
 
'''ጓጉንቸር''' የ[[አምፊቢያን]] ዓይነት [[እንስሳ]] ስትሆን በውሃ አካባቢ ኑሮዋን የምትመራ ናት።ትመራለች። ከ[[እንቁራሪት]] እና [[ጉርጥ]] ይልቅ ሰውነቷ የለሰለሰ ሲሆን፣ነው። የኋላ እግሮቿም ረዣዥም ስለሆኑ፣ስለሆኑ ከመራመድ ይልቅ ዝልል ዝልልመዝለል ማለት ይቀናታል።
 
ጓጉንቸር፣ እንደማንኛውም አምፊቢያን፣ በ[[ውሃ]] ውስጥና እና በደረቅ [[ምድር]] ላይ መኖር ትችላለች። የሆኖ ሆኖ ጓጉንቸር ጨው ባለበት ውሃ፣ ለምሳሌ በ[[ውቅያኖስ]] ውስጥ መኖር አትችልም፣አትችልም፤ ትሞታለች።
 
ጓጉንቸርን መግድል ጠንቅ አለው፣አለው፤ ምክንያቱም ጓጉንቸር በሽታ አስተላላፊ [[ትንኝ|ትንኞችን]] ስለምትመገብ፣ እርሷ ስትሞት፣ እንደ [[ወባ]] አስተላላፊ ያሉ ትኞችትንኞች በብዛት መራባት ይችላሉና። ስለሆነም፣ የጓጉንቸር መኖር ጥቅሙ ከፍተኛ ነው።
 
== ተረትና ምሳሌ==
*[[የባህር ዳር ሲታረስ ጓጉንቸር ሆድ ይብሳታል]]