ከ«ጥቅምት ፲፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ጥቅምት 15» ወደ «ጥቅምት ፲፭» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጥቅምት ፲፭'''
==ዓቢይ ማስታወሻዎች==
ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፵፭ኛው እና የ[[መፀው]] ፳ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ [[ሉቃስ]] ፪፻፳፩ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ ዘመነ [[ማቴዎስ]] እና ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፪፻፳ ቀናት ይቀራሉ።
 
[[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ.ም. በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የ[[አሜሪካ]] ዋና ተወካይ [[አድላይ ስቲቨንሰን]] የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] በ[[ኩባ]] ደሴት ላይ የኑክልዬር መሣሪያዎችን ማስቀመጧን የሚያሳዩ ከአየር የተነሱ ማስረጃ ምስሎችን ለ ተ.መ.ድ. የ[[ጸጥታ ጉባዔ]] አቀረቡ።
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም በ[[አፍሪቃ]] ከ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ነጻነቷን በመቀዳጀት ዘጠነኛዋ አገር፣ የቀድሞዋ የሰሜን ሮዴዥያ፤ አዲሷ [[ዛምቢያ]] [[ኬኔዝ ካውንዳ]]ን የመጀመሪያው ፕሬዚደንት እንዲሆኑ መረጠች።
 
*[[1850|፲፰፻፶]] ዓ/ም - ሼፊልድ በሚባለው የ[[እንግሊዝ]] ከተማ፣ የሼፊልድ የእግር ኳስ ክለብ ሲመሠረት በዓለም የመጀመሪያው የእግር ኳስ ክለብ ነው።
[[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ.ም [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] (ተ.መ.ድ.) [[ታይዋን]]ን ከአባልነት አስወጥቶ የ[[ቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክ]]ን በአባልነት እንድትገባ የሚያስችለውን ድንጋጌ በሁለት ሦስተኛ ድምጽ አጸደቀ።
 
*[[1953|፲፱፻፶፫]] ዓ/ም - ፻፲፮ኛው የ[[ግብጽ]] ቅብጥ ቤተ ክርስቲያን ፓተርያርክ አቡነ ቄርሎስ ሳድሳዊ [[ኢትዮጵያ]]ን ለመጎብኘት [[አዲስ አበባ]] ገቡ።
 
*[[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ./. - [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት|በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] የ[[አሜሪካ]] ዋና ተወካይ [[አድላይ ስቲቨንሰን]] የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] በ[[ኩባ]] ደሴት ላይ የኑክልዬር መሣሪያዎችን ማስቀመጧን የሚያሳዩ ከአየር የተነሱ ማስረጃ ምስሎችን ለ ተ.መ.ድ. የ[[ጸጥታ ጉባዔ]] አቀረቡ።
 
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ./ - በ[[አፍሪቃ]] ከ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ነጻነቷን በመቀዳጀት ዘጠነኛዋ አገር፣ የቀድሞዋ የሰሜን ሮዴዥያ፤ አዲሷ [[ዛምቢያ]] [[ኬኔዝ ካውንዳ]]ን የመጀመሪያው ፕሬዚደንት እንዲሆኑአድርጋ መረጠች።
 
*[[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ./ - [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] (ተ.መ.ድ.) [[ታይዋን]]ን ከአባልነት አስወጥቶ የ[[ቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክ]]ን በአባልነት እንድትገባ የሚያስችለውን ድንጋጌ በሁለት ሦስተኛ ድምጽ አጸደቀ።
*[[1976|፲፱፻፸፮]] ዓ./. - በ [[ካሬቢያን]] ባሕር ላይ በምትገኘው የ[[ግሬናዳ]] ደሴት ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት በተካሄደበት ሣምንት ውስጥ የ[[አሜሪካ]]ው ፕሬዚደንት [[ሮናልድ ሬጋን]] “የአሜሪካን ዜጋዎች ደኅንነት” ለመጠበቅ በሚል ምክንያት ደሴቷን በአገራቸው ሠራዊቶች አስወረሩ።
 
*[[1977|፲፱፻፸፯]] ዓ/ም - በ[[ኢትዮጵያ]] ውስጥ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት በረሀብ ለተጎዱት ወገኖች እርዳታ የ[[አውሮፓ ሕብረት]] 1.8 ሚሊዮን ፓውንድ (£1.8 million) ዕርዳታ ለገሠ።
 
==ልደታት==
 
==ዕለተ ሞት==
 
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ./. - ስመጥሩው [[ኢትዮጵያ]]ዊ የማራቶን ጀግና [[አበበ ቢቂላ]] አረፈ። አበበ በ[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ.ም በ[[ሮማ]] የኦሊምፒክ ውድድርና በ[[1956|፲፱፻፶፮]] በ[[ቶክዮ]] የኦሊምፒክ ውድድር አሸናፊ ሲሆን በኦሊምፒክ ውድድር የወርቅ ሽልማት በማግኘት የመጀመሪያው የሰሃራ በታች [[አፍሪቃ]]ዊ ነው።
 
==ዋቢ ምንጮች==
*{{en}} P.R.O., FO 371/154836 - Annual Report from Ethiopia for 1960
*{{en}} http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/october/25
*{{en}} http://www.nytimes.com/learning/general/onthisday/20081025.html
 
 
{{ወራት}}
*http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/october/25
*http://www.nytimes.com/learning/general/onthisday/20081025.html
 
[[መደብ:ዕለታት]]