ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 13» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ጥቅምት ፲፫''' right|100px *፲፯፻ ዓ/ም - በታላቋ ብሪታንያ፣ እንግ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 11፦
*[[1933|፲፱፻፴፫ ]]ዓ/ም - [[ፔሌ]] በሚል ቅጽል ስሙ የሚታወቀው የ[[ብራዚል]] እግር ኳስ ተጫውች '''ኤዲሶን አራንቴስ ዶ ናሲሜንቶ''' ተወለደ። ፔሌ በዓለም የኦሊምፒክ ሸምቡድ (International Olympic Committee) “የ፳ኛው ክፍለ ዘመን አትሌት” ብሎታል።
 
*[[1954||፲፱፻፶፬]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የ[[እስራኤል]]ን መንግሥት ሕጋዊነት እንደሚያውቅና እንደሚያከብር ይፋ አደረገ።
 
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ከ[[እስራኤል]] መንግሥት ጋር የነበረውን የ’ዲፕሎማቲክ’ ግንኙነት አቋረጠ።