ከ«ጥቅምት ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''[[ጥቅምት 5|ጥቅምት ፭]]''' ቀን
'''ጥቅምት ፭''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጥርአቆጣጠር]] የዓመቱ ፴፭ኛ፴፭ኛው ዕለት እና የ[[መፀው]] ፲ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ [[ዘመነ ሉቃስ]] ፫፻፴፩ ቀናትዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ዘመነ ዮሐንስ]] [[ዘመነ [[ማቴዎስ]] እና በ[[ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፴ ቀናትዕለታት ይቀራሉ።
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
* [[1575|፲፭፻፸፭]] ዓ.ም. - የ[[ግሪጎሪያዊ ዘመን አቆጣጠር]] በዛሬው ዕለት በ[[ኢጣልያ]]፤ በ[[ፖላንድ]] ፤ በ[[ፖርቱጋል]] እና በ[[እስፓንያ]] ከ[[መስከረም 25|መስከረም ፳፭]] ቀን በቀጥታ ወደ [[ጥቅምት 5|ጥቅምት ፭]] ቀን በመዝለል ተጀመረ።
 
*[[1701|፲፯፻፩]] ዓ/ም - ከ፪ዓመት በፊት በዚህ ዕለት [[ዳግማዊ ዓፄ ኢያሱ]]ን (ስመ መንግሥት አድያም ሰገድ) የገደሉትን ጳውሎስ እና ደርመንን ንጉሥ [[ዓፄ ቴዎፍሎስ]] የስቅላት ሞት ፍርድ ፈረዱባቸው።
 
*[[1808|፲፰፻፰]] ዓ.ም. - የ[[ፈረንሳይ]] ንጉሥ፣ [[ቀዳማዊ ናፖሌዮን]] በ[[ወተርሉ]] ጦር ሜዳ ላይ ከተሸነፈ በኋላ በአሸናፊዎቹ በ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ቁጥጥር ሥር [[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] ወደምትገኘው የ[[ሴይንት ሄሌና]] ደሴት ተሰደደ።
Line 10 ⟶ 13:
 
*[[1956|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም. - የቀድሞዋ የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] መሪ የነበሩት [[ኒኪታ ክሩስቼቭ]] ከሥልጣን ተሽረው፣ በጠቅላይ ሚኒስቴርነት በ[[አሌክሲ ኮሲጊን]]፤ በኮሙኒስት ፓርቲ ሊቀመንበርነት ደግሞ በ[[ሌዮኒድ ብሬዥኔቭ]] ተተኩ።
 
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት የልጅ ልጅ መቶ-ዓለቃ ልዑል መኮንን መኮንን ትምህርት ላይ ከነበሩበት ከ[[አሜሪካ]] ወደአገራቸው በአስቸኳይ እንዲመለሱ [[ደርግ]] ትዕዛዝ አስተላለፈ።
 
*[[1983|፲፱፻፹፫]] ዓ.ም. - የቀድሞዋ የሶቪዬት ሕብረት መሪ የነበሩት [[ሚካይል ጎርባቾቭ]] የ[[ኖቤል ሰላማዊ]] ሽልማት አሸናፊ መሆናቸው ይፋ ተደረገ።
Line 18 ⟶ 23:
 
=ልደት=
 
*[[1836|፲፰፻፴፯]] ዓ.ም. - ታዋቂውና ተቀዳሚው የ[[ጀርመን]] ፈላስፋ [[ፍሬድሪክ ቪልሄልም ኒቺ]] ተወለደ።
 
*[[1903|፲፱፻፫]] ዓ.ም. - ታዋቂው ደራሲ [[ሀዲስ ዓለማየሁ|ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ]] በ[[ደብረ ማርቆስ]] አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንዳዶም ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ ተወለዱ።
 
=ዕለተ ሞት=
 
*[[1704|፲፯፻፬]] ዓ.ም - በስመ መንግሥት፣ [[ወልደ አምበሳ]] የተባሉት የ[[ኢትዮጵያ]] [[ንጉሠ ነገሥት]] [[ቴዎፍሎስ|ዓፄ ቴዎፍሎስ]] አረፉ።
 
*[[1939|፲፱፻፴፱]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ወንጀለኛነቱ የሞት ቅጣት የተፈረደበት [[ኸርማን ጎሪንግ]] ለቅጣቱ መፈጸሚያ ጥቂት ሰዐታት ሲቀሩ ሳያናይድ መርዝ በመውሰድ ራሱን ገደለ። ገደለ
=ዕለተ ሞት=
*[[1939|፲፱፻፴፱]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ወንጀለኛነቱ የሞት ቅጣት የተፈረደበት [[ኸርማን ጎሪንግ]] ለቅጣቱ መፈጸሚያ ጥቂት ሰዐታት ሲቀሩ ሳያናይድ መርዝ በመውሰድ ራሱን ገደለ።
 
 
 
=ዋቢ ምንጮች=
[[መደብ:ዕለታት]]
 
*[[መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ]]፤ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
 
*(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/October_16
 
*{{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
 
*{{en]] "All Nobel Peace Prizes". Nobelprize.org. 14 Oct 2011
http://www.nobelprize.org/nobel_prizes/peace/laureates/
 
 
{{ወራት}}
 
[[መደብ:ዕለታት]]