ከ«ጥቅምት ፫» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ጥቅምት 3» ወደ «ጥቅምት ፫» አዛወረ
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''[[ጥቅምት 3|ጥቅምት ፫]]''' ቀን
* ፲፮፻፺፱ ዓ.ም. - ታላቁ ኢያሱ ፩ኛ ወይም በንግሥ ስማቸው [[ዓፄ አድያም ሰገድ]] በመባል የሚታወቁት የ[[ኢትዮጵያ]] [[ንጉሠ ነገሥት]] ፣ በልጃቸው በ[[ዓፄ ተክለሐይማኖት ]]ትእዛዝ በገዳዮች እጅ ተገደሉ።
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፴፫ኛው ዕለት እና የ[[መፀው]] ፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ [[ሉቃስ]] ፫፻፴፫ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ዮሐንስ]] ፣ ዘመነ [[ማቴዎስ]] እና ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፴፪ ዕለታት ይቀራሉ።
 
 
* ፵፯ ዓ.ም. - [[ኔሮ]] የ[[ጥንታዊ ሮም]] ቄሳር ሆነ።
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - የ[[ክብር ዘበኛ]] ሠራዊት ሸንጎ ሊቀ መንበር በ[[ደርግ]] ተያዙ። በዚሁ ዕለት የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት፣ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] በ፩መቶ ሚሊዮን ብር የተገመተ ንብረት ለቀድሞ ባለ-ሥሎጣኖቻቸው ሰጥተዋል ተባለ።
 
*[[1974|፲፱፻፸፬]]ዓ/ም - የ[[ግብጽ|ምስር]] ምክትል ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ የቀድሞው ፕሬዚደንት አንዋር ሳዳት በተገደሉ በሳምንቱ የአገሪቱን ፕሬዚደንታዊ ሥልጣን ተረከቡ።
 
*[[1987|፲፱፻፹፯]] ዓ/ም - የ[[ፍልስጥኤም]] መሪ ያሲር አራፋት፤ የ[[እስራኤል]] ጠቅላይ ሚኒስትር ይስሓቅ ራቢን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ስምዖን ፔሬዝ የዓመቱን የኖቤል ሰላም ሽልማት በኅብረት ተቀበሉ።
 
=ልደት=
 
 
 
=ዕለተ ሞት=
 
 
=ዋቢ ምንጮች=
 
*(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/October_14
 
*{{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
 
 
{{ወራት}}
 
[[መደብ:ዕለታት]]