ከ«ከባቢ አየር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Top of Atmosphere.jpg|[[ሰማያዊ]] ቀለም ከሌሎች ቀለማት የበለጠ በከባቢ አየር ተውጦ ይቀራል። ለዚህም ነው [[መሬት]] ከ[[ኅዋ]] ስትታይ የሰማያዊ ቀለም የሚኖራት|thumbnail|350px|right]]
'''የመሬት ከባቢ አየር''' በ[[መሬት]] ዙሪያ የሚገኝ የ[[ጋዝ]] ክምችት ሲሆን እውን የሆነውም በ[[መሬት ስበት]] የተነሳ ነው። ይህ የጋዝ ክምችት በተለያዩ ግዜያት የተለያዩ ይዘቶች ነበሩት። በውስጡ የሚገኙት ህይወት ላላችው ነገሮች አስፈላጊ የሆኑ ነገርችም ([[የኦዞን ንጣፍ]]ን ጨምሮ) በየግዜው ተለዋውዋል። ከባቢ አየራችን በውስጡ 78 በመቶ [[ናይትሮጅን]]፣ 21 በመቶ [[ኦክስጅን]]፣ 0.93 በመቶ [[አርገን]]፣ 0.038 በመቶ [[
{{መዋቅር}}
|