ከ«ግሥላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ta:சிறுத்தை
No edit summary
መስመር፡ 22፦
}}
 
'''ግሥላ''' (በ[[ባዮሎጂ]] ባለሞያዎች '''''Panthera pardus''''' በሚል [[ሮማይስጥ]] ሥያሜ የሚታውቀው), በ[[እስያ]], በ[[አፍሪካ]] (ከነ[[ኢትዮጵያ]]) እና በ[[መካከለኛው ምሥራቅ]] የሚገኝ [[አጥቢ]] አውሬ ነው።
== መለያ ገጽታዎቹ ==
 
የአንድ ጎልማሳ ግሥላ ክብደት ከ35 እስከ 80 ኪ.ግ ሲደርስ በርዝመት ከ 90ከ90 ሴ.ሜ እስከ 1,60 ሜ.ና በአፍሪካ የሚገኛየሚገኘው ዘር እስከ 1,90 ሜ ይደርሳል ። ከመሬት እስከ ሆዱ ከ50 እስከ 70 ሴ.ሜ ቁመት ሲኖረው ጭራው ደግሞ እስከ 100 ሴ.ሜ ርዝማኔ ያሳያል ። ሴቲቱ ከወንዱ አነስ ትላለች ። በዱር ሲኖር እስከ 10 አመት እንደሚኖር ሲታወቅ በሰው ተይዘው ሲኖሩ እስከ 20 አመት እድሜ ያስመዘገቡ ግሥሎች አሉ።
 
{{መዋቅር}}
 
Line 32 ⟶ 33:
[[መደብ:የዱር አራዊት]]
[[መደብ:ታላላቅ ድመቶች]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት]]
 
{{Link FA|de}}