ከ«መስከረም ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ «መስከረም 30» ወደ «መስከረም ፴» አዛወረ |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''[[መስከረም 30|መስከረም ፴]]'''
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የመጀመሪያ ወር መደምደሚያ እና የዓመቱ ፴ኛው ዕለት ሲሆን፣ የ[[መፀው]] ወቅት ፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፫፻፴፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በ[[ዘመነ ዮሐንስ]] ፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና [[ዘመነ ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፴፭ ዕለታት ይቀራሉ።
መስመር፡ 20፦
=ዕለተ ሞት=
*[[1998|፲፱፻፺፰]] አገራቸውን [[ዩጋንዳ]]፣ መጀመሪያ ወደነጻነትና በጄኔራል [[ኢዲ አሚን]] መፈንቅለ መንግሥት እስከወደቁ ጊዜ ድረስ በቀዳማዊ ጠቅላይ ሚንስትርነት፤ ከአሚን ውድቀት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ በመፈንቅለ መንግሥት እስከተሰደዱ ድረስ ያገለገሉት [[አፖሎ ሚልተን ኦቦቴ]] [[ጆሃንስበርግ]] ላይ አረፉ::
=ዋቢ ምንጮች=
|