ከ«ዋንዛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
tidy
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
==የዋንዛ ተጨማሪ ጥቅሞች ==
:ሌሎች አትክልቶችን፣ ለምሳሌ እንደ [[ቡና]] ያሉትን፣ ከ[[ፀሐይ]] ለመከላከል ይረዳል። ጥላ መከታም ይሆናል።
 
:ቀፎን[[ቀፎ]]ን ዛፉ ላይ በማስቀመጥ፣ ንቦችን[[ንብ|ንቦች]]ን ለማርባት በጣም አይነተኛ ዛፍ ነው፤ ምክንያቱም የዛፉ አበቦች መዓዛቸው መልካም ሲሆን መልካቸውም ዓይን ይስባል (በተለይ የንቦችን አይን)።
 
:ግንዱም ለተለያዩ የቤት እቃ መስሪያነት ይጠቅማል፣ ለቅርጻቅጽም እንዲሁ።
 
==ለዋንዛ ተስማሚ የሆነ አየር ጠባይና መሬት ==
መስመር፡ 20፦
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ እጽዋት]]
 
[[en:Cordia africana]]