ከ«ነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:የነፋስ ኤሌክትሪክ ማመንጫ.jpg|300px|thumb|righ| ነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ -- ከአበይት 4 ክፍሎቹ ጋር]]
'''ንፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ''' የ[[ንፋስ]]ን [[አቅም]] ወደ [[ኤሌክትሪክ]] አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው። ኤሌክትሪክ ማመንጫው አብዛኛውን ጊዜ ከ4 አበይት ክፍሎች ይዋቀራል። እኒህም [[#ዘዋሪ ላባ]]፣ [[#ጄኔሬተር ቆጥ]]፣ [[#መቆጣጠሪያ ስርዓት]] እና [[#የነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ሰገነት]] ናቸው ።
ዘዋሪው ላባ በንፋስ ጉልበት ሲሽከረክረ፣ እርሱ በተራው ዳይናሞውን (የ[[መግነጢስ]] እና ጥቅልል [[መዳብ]] ሽቦ ስርዓት) በመዘወር ኤሌክትሪክ እንዲመነጭ ያደርጋል። የመቆጣጠሪያ ስርዓቱ፣ የሚመነጨው ኤሌክትሪክ እንዳፈለገ እንዳይለዋወጥ፣ በተወሰነ መጠን እንዲረጋ የሚያደርግ የኮምፒዩተር ስርዓት ነው።
Line 21 ⟶ 22:
ከአራቱ፣ ሦስቱ በክብ ብረት ላይ በብሎን ይታሰራሉ። አራተኛው ላባ፣ ግልጋሎት ላይ የዋሉት ላባዎች ጉዳት ሲደርስባቸው ለመቀየሪያነት ያገልገላል። አራቱንም ላባ በአንድ ላይ መጠቀም ዋጋ የለውም።
 
[[ስዕል:ጄኔሬተር ቆጥ.jpg|200px300px|thumb|right|ጄኔሬተር ቆጥ ውጥን]]
== ጄኔሬተር ቆጥ ==
የዘዋሪው ላባ ሲሽከረከር የሚፈጥረውን አቅም ወደ ኤሌክትሪክ አቅም ለመቀየር [[ጄኔሬተር]] ወይንም [[ዳይናሞ]] ያስፈልጋል። ጄኔረተሮች የሚሰሩት ከጥቅልል ሽቦ እና ከ[[መግነጢስ]] ሲሆን ለኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚያስፈልግን ያክል ጄኔሬተር በ እጅ ለመስራት ከባድ ነው። ስለሆነም ለነፋስ ኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚሆን ጄኔሬተር ወይም ከሱቅ መገዛት አለበት ወይንም ከተጣለ [[መሮጫ ማሽን]] ውስጥ በማውጣት፤ ወይንም ደግሞ ከተጣለ [[መኪና]] ውስጥ ኦልተርኔተሩን በማውጣት ለዚህ ጥቅም ማዋል ይቻላል።