13,558
edits
No edit summary |
|||
ከአራቱ፣ ሦስቱ በክብ ብረት ላይ በብሎን ይታሰራሉ። አራተኛው ላባ፣ ግልጋሎት ላይ የዋሉት ላባዎች ጉዳት ሲደርስባቸው ለመቀየሪያነት ያገልገላል። አራቱንም ላባ በአንድ ላይ መጠቀም ዋጋ የለውም።
[[ስዕል:ጄኔሬተር ቆጥ.jpg|200px|thumb|right|ጄኔሬተር ቆጥ ውጥን]]
== ጄኔሬተር ቆጥ ==
የዘዋሪው ላባ ሲሽከረከር የሚፈጥረውን አቅም ወደ ኤሌክትሪክ አቅም ለመቀየር [[ጄኔሬተር]] ወይንም [[ዳይናሞ]] ያስፈልጋል። ጄኔረተሮች የሚሰሩት ከጥቅልል ሽቦ እና ከ[[መግነጢስ]] ሲሆን ለኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚያስፈልግን ያክል ጄኔሬተር በ እጅ ለመስራት ከባድ ነው። ስለሆነም ለነፋስ ኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚሆን ጄኔሬተር ወይም ከሱቅ መገዛት አለበት ወይንም ከተጣለ [[መሮጫ ማሽን]] ውስጥ በማውጣት፤ ወይንም ደግሞ ከተጣለ [[መኪና]] ውስጥ ኦልተርኔተሩን በማውጣት ለዚህ ጥቅም ማዋል ይቻላል።
|