ከ«ነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ንፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ''' የንፋስአቅም ወደ ኤሌክትሪክ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው...»)
 
 
== ቀላል የነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ አሰራር ==
 
[[ስዕል:ንፋስማመንጫ.jpg|300px|thumb|right| የነፋስ ማመንጫ ላባዎች አሰራር ደረጃዎች]]
 
=== ዘዋሪ ላባ ===
የኤሌክትሪክ ማመንጫን ለመስራት መጀመሪያ ከዘዋሪ ላባው ይጀመራል። ዘዋሪ ላባውን ከ[[ፒቪሲ]] ቱቦ እንዲህመስራት በጣም ቀላልና ርካሽ ነው። ፒሲቪ ላስቲክ አይነት የቦምቦ ውሃ ቱቦ ነው። ይቆረጣል።
 
ደረጃ 1፡
መጀመሪያ [[ሬዲየስ|ሬዲየሱ]] 7.5 ሴንቲ ሜትር የሆነ፣ ቁመቱ 60 ሴንቲ ሜትር የሆነ ቱቦ መግዛት። ከዚያ ይሄን ቱቦ፣ በቁመቱ ትይዩ ከአራት መቁረጥ። ይህንን በቀጥታ ማድረግ ስለማይቻል፣ መጀመሪያ ቱቦውን በሰፊ ወረቀት መጠቅለልና፣ ያንን ወረቀት ከአራት በማጠፍ እንደገና ቱቦውን በመጠቅለል፣ የት ቦታ ላይ ቱቦው ቢቆረጥ አራት እኩል ቦታ እንዲከፈል በቀላሉ ማወቅ ይቻላል።
 
ደረጃ 2፡
ከስዕሉ ላይ እንደሚታየው ከእያንዳንዳቸው ቁራጮች ኮርነር ላይ 5 ሳንቲሜትር በ5ሳንቲሜትር [[አራት ማዕዘን]] ማስመር። በዚህች አራት ማዕዘን ውስጠኛ ኮርነር ላይ ቀዳዳ መንደል (መብሳት)። ከዚያ አራት ማዕዘኗን ቆርጦ ማውጣት። ቀዳዳው የመነደሉ ምክንያት፣ አራት ማዕዘኑ ተቆርጦ ሲወጣ ሊስፋፋ የሚችል ቁርጠት በኮርነሩ ላይ እንዳይተው ነው።
 
ደረጃ3፡
በስዕሉ መሰረት አራት ላባዎች ከአራቱ ቁራጮች ተቆርጠው ይወጣሉ። በእያንዳንዱ ላባ እጀታ ላይ ሁለት ሁለት ቀዳዳዎች ይነደላሉ።
 
ደረጃ 4፡
ከአራቱ፣ ሦስቱ በክብ ብረት ላይ በብሎን ይታሰራሉ። አራተኛው ላባ፣ ግልጋሎት ላይ የዋሉት ላባዎች ጉዳት ሲደርስባቸው ለመቀየሪያነት ያገልገላል። አራቱንም ላባ በአንድ ላይ መጠቀም ዋጋ የለውም።
 
{{መዋቅር}}
13,558

edits