ከ«ነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ንፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ''' የንፋስአቅም ወደ ኤሌክትሪክ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው...»
(No difference)

እትም በ03:34, 1 ኦክቶበር 2011

ንፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫንፋስአቅም ወደ ኤሌክትሪክ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው። ኤሌክትሪክ ማመንጫው አብዛኛውን ጊዜ ከ4 አበይት ክፍሎች ይዋቀራል። እኒህም ዘዋሪ ላባዳይናሞመቆጣጠሪያ ስርዓት እና ዘዋሪውንና ዳይናሞውን የሚሸከሙ ዘንጎች ናቸው።

ዘዋሪው ላባ በንፋስ ጉልበት ሲሽከረክረ፣ እርሱ በተራው ዳይናሞውን (የመግነጢስ እና ጥቅልል መዳብ ሽቦ ስርዓት) በመዘወር ኤሌክትሪክ እንዲመነጭ ያደርጋል። የመቆጣጠሪያ ስርዓቱ፣ የሚመነጨው ኤሌክትሪክ እንዳፈለገ እንዳይለዋወጥ፣ በተወሰነ መጠን እንዲረጋ የሚያደርግ የኮምፒዩተር ስርዓት ነው።

ቀላል የነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ አሰራር

ዘዋሪ ላባ

የኤሌክትሪክ ማመንጫን ለመስራት መጀመሪያ ከዘዋሪ ላባው ይጀመራል። ዘዋሪ ላባውን ከፒቪሲ ቱቦ እንዲህ ይቆረጣል።