ከ«ሰርጌይ ብሪን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

(r2.5.2) (ሎሌ ማስተካከል: ro:Sergey Brin)
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በ[[ፔንት ብራንች ሞንቴሶሪ ትምህርት ቤት]] የወሰደ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በ[[ኤላኖር ሩዝቬልት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት|ኤላኖር ሩዝቬልት]] ትምህርት ቤት አጠናቋል። ቤተስቡም የሒሳብ ዕውቀቱንና ሩሲያኛው በማዳበር ረድተውቷል። በሴፕቴምብር [[1990 እ.ኤ.አ.]]፣ ሰርጌይ ሒሳብና ኮምፒዩተር ሳይንስ ለማጥናት [[ሜሪላንድ ዩኒቨርስቲ፣ ኮሌጅ ፓርክ]] ገባ። በሜይ [[1993 እ.ኤ.አ.]] የባችለር ሳይንስ ካማግኘቱ በኅላ በ[[ስኮላርሺፕ]] ኮምፒዩተር ሳይንስን ለማጥናት ወደ [[ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ]] ሄደ። ከዛም ከታሰበው ጊዜ በፊት በኦገስት [[1995 እ.ኤ.አ.]] የማስተርስ ዲግሪውን ተቀበለ። ባሁኑ ጊዜ ግን የፒ.ኤች.ዲ. ጥናቱን ላልተወስነ ጊዜ አቋርጦ ጉግል ውስጥ እየሰራ ይገኛል።
 
[[መደብ:ጉግል]]
[[መደብ:ሒሳብ ተመራማሪዎች]]
[[መደብ:ሩስያ]]
[[መደብ:ሰዎችሳይንቲስቶች]]
 
[[ar:سيرجي برين]]
20,425

edits