ከ«ግዕዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: hi:गिइज़ भाषा
Robot-assisted disambiguation: ሣባ - Changed link(s) to ሣባ (የአረቢያ ግዛት), ሳባ (የዮቅጣን ልጅ)
መስመር፡ 2፦
'''ግዕዝ''' በ[[አፍሪካ ቀንድ]] በ[[ኢትዮጵያ]]ና በ[[ኤርትራ]] በጥንት የተመሠረተና ሲያገለግል የቆየ ቋንቋ ነው። በ[[አክሱም መንግሥት]]ና በኢትዮጵያ መንግሥት መደበኛ ቋንቋ ነበር። ዛሬ በ[[ኢኦተቤ|ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]] ሥነ-ስርዓት እንዲሁም በ[[ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]]፣ በ[[ኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን]] እና በ[[ቤተ እስራኤል]] ሥነ-ስርዓቶች እስከ ዛሬ ድረስ ይሰማል።
 
ቋንቋው [[የሴማዊ ቋንቋዎች]] አባል እየሆነ በ[[ደቡብ ሴማዊ]] ቅርንጫፍ ውስጥ ይከተታል። ደቡብ ሴማዊ በመባሉ ግዕዝ የ[[ሣባ (የአረቢያ ግዛት)|ሣባ]] ቋንቋ ቅርብ ዘመድ ነው። ግዕዝ የተጻፈው በ[[ግዕዝ ፊደል]] [[አቡጊዳ]] ነው። ይህም ፊደል ደግሞ ዛሬ ለ[[አማርኛ]] ለ[[ትግርኛ]] ለሌሎችም ቋንቋዎች ይጠቀማል። በመላውም የአፍሪቃ አህጉር ውስጥ የመጀመሪያውና ብቸኛ አፍሪቃዊ የራሱን ፊደላት የያዘ ቋንቋ ሲሆን፣ በዓለምም ላይ ዋናና የስልጣኔ አራማጅ ከሚባሉት ቋንቋዎች አንዱ ነው።
 
በግዕዝ ጽሕፈት 26 ፊደላት ብቻ ይጠቀሙ ነበር፤ እነርሱም፦
መስመር፡ 14፦
በ[[ብሪቲሽ ላይብሬሪ]] (የ[[እንግሊዝ]] አገር ብሔራዊ በተ መጻሕፍት) ውስጥ 800 የሚያሕሉ የድሮ ግዕዝ ብራናዎች ኣሉ።
 
በኢ.ኦ.ተ.ቤ. ትምህርቶች ዘንድ፣ ግዕዝ የ[[አዳም]]ና የ[[ሕይዋን]] ቋንቋ ነበር። ፊደሉን የፈጠረው ከ[[ማየ አይኅ]] አስቀድሞ የ[[ሴት (የአዳም ልጅ)|ሴት]] ልጅ [[ሄኖስ]] ነበረ። ከ[[የባቢሎን ግንብ|ባቢሎን ግንብ]] ውድቀት በኳላ፣ ከ[[አርፋክስድ]] ወገን የ[[ዮቅጣን]] ልጆች ቋንቋውን እንደ ጠበቁት ይባላል። የዮቅጣን ልጅ [[ሳባ (የዮቅጣን ልጅ)|ሣባ]] ነገዶች ከዚያ [[ቀይ ባሕር]]ን አሻግረው ወደ ዛሬው ኢትዮጵያ ያስገቡት ይታመናል። እንዲሁም [[ካዕብ]] እስከ [[ሳብዕ]] ([[አናባቢዎች]]ን ለመለየት) ወደ ፊደል የተጨመረበት ወቅት በንጉሥ [[ኤዛና]] ዘመን እንደ ነበር ይባላል።
 
== ስዋሰው ==