ከ«ኤአናቱም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|የአሞራቆች ሰሌዳ ክፍል '''ኤአናቱም''' ከ2249 እስከ 2190 ዓክልበ. ድረ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Stele of Vultures detail 02.jpg|300px|thumb|የአሞራቆች ሰሌዳጽላት ክፍል]]
 
'''ኤአናቱም''' ከ2249 እስከ 2190 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] ንጉሥ መበረ። አንድ ጽሑፍ እንደሚገልጸው ስሙ በ[[ሱመርኛ]] «ኤአናቱም» ሲሆን የቲድኑ ([[ሶርያ]]) ስያሜው «ሉማ» ነበረ። በርሱ መሪነት ላጋሽ ሰፊ ግዛት ይይዝ ነበር።
መስመር፡ 5፦
ኤአናቱም የ[[አኩርጋል]] ልጅና ተከታይ ሲሆን የላጋሽ ንጉሥ ከሆነ በኋላ ሌሎቹን ከተሞች ለመያዝ ጀመረ። [[ኪሽ]]ን (ምናልባት ከንጉሡ [[ካልቡም]]) ጨመረ። በ[[ሐማዚ]] ንጉሥ [[ሀዳኒሽ]] ዘመን ደግሞ ትልቅ እንደ ነበር ይቻላል፤ በኋላ ዘመን በ[[ኒፑር]] መቅደስ «ሀዳኒሽና ሉማ» የተባሉ የአናብስት ሀውልቶች ነበሩ። በ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]] ዘመን ኤአናቱም በተለይ አሸናፊ ሆነ፤ የ[[አክሻክ]] ንጉሥ ዙዙን ድል አደረገ፤ ከዚያ በኋላ [[ላርሳ]]፣ [[ኡማ]]ና [[ዑር]] ከኤንሻኩሻና ያዘ። ከዚህ በላይ ኤአናቱም መንግሥቱን ወደ ስሜን እስከ [[ሹቡር]]ና እስከ [[ማሪ]] ድረስ አስፋፋ፤ [[ኤላም]]ንም ወረረ። በመጨረሻ በ2190 ዓክልበ. ግድም ኡሩክና [[ኒፑር]] ወድቀው ኤንሻኩሻናን ገለበጠው። ትንሽ ከዚህ በኋላ ግን ኤአናቱም ሞቶ ግዛቱ እንደገና በየከተማው ተከፋፈለ። ስለዚህ የኤንሻኩሻና ልጅ [[ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ]] የሱመር ላዐላይነቱን ከኡሩክና ኒፑር ያዘ። የኤአናቱም ወንድም [[ኤናናቱም]] የላጋሽ አለቃ ወይም ከንቲባ ሆነ።
 
ኤአናቱም በተለይ የሚታወቅበት «[[የአሞራዎች ሰሌዳጽላት]]» ስለሚባለው ቅርስ ነው። ይህ ትርዒት የኤአናቱም ድል በኡማ ንጉስ ኤናካሌ ላይ ለማስታወስ ተቀረጸ።
 
{{S-start}}