ከ«የኩሎምብ ህግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የኩሎምብ ህግ''' ወይንም '''የኩሎምብ ግልብ ስኩየር ህግ''' በጠጣር [[ሙላት|ሙላቶች]] መካከከል ያለውን የጉልበትየ[[ጉልበት]] ዝምድና የሚያሳይ የ[[ፊዚክስ]] ህግ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ተደርሶበት ሃስቡ የታተመው እ1778በ1778 ዓ.ም. በፈረንስዩ [[ኦግስቲን ኩሎምብ]] ነበር።
 
== መሰረታዊ ቀመር==
የኩሎምብ ህግ በ[[ስኬላር]] እና በ[[ጨረር]] መልኩ ሊቀመጥ ይችላል። በስኬላር ሲጻፍ የ[[ጉልበት]] መጠንን ሲያሰላ፣ በጨረር ሲጻፍ የጉልበቱን መጠንና አቅጣጫ ይሰጣል ማለት ነው። ህጉ በተሰጠው መልኩ የሚሰራው [[ነጥብ ሙላት]] ተደርገው ሊታሰቡ ለሚችሉ ሁለት ሙላቶች ወይንም በሌላ አነጋገር በሁለቱ መካከል ያለው ርቀት ከነርሱ [[ራዲየስ]] በሃል ከፍ ለሚል ሙላቶች ነው።
 
=== የስኬላር ቀመር ===
በኩሎምብ ህግ ምሰረት፣ በሙላት (''q''<sub>1</sub>) እና (''q''<sub>2</sub>) ላይ በአንድ ጊዜ በሁለቱም እኑሶች ላይ የሚያርፈው [[ጉልበት]] እንዲህ ይሰላል
የኩሎምብ ህግ በ[[ስኬላር]] እናወይንም በ[[ጨረር]] መልኩ ሊቀመጥ ይችላል። በስኬላር ሲጻፍ የ[[ጉልበት]] መጠንን ሲያሰላ፣ በጨረር ሲጻፍ የጉልበቱንየጉልበትን መጠንና አቅጣጫ ይሰጣል ማለት ነው። ህጉ በተሰጠው መልኩ የሚሰራው [[ነጥብ ሙላት]] ተደርገው ሊታሰቡ ለሚችሉ ሁለት ሙላቶች ነው። ወይንም በሌላ አነጋገር በሁለቱ ሙላቶች መካከል ያለው ርቀት ከነርሱከሙላቶቹ ውስጣዊ [[ራዲየስ]] በሃልበሃይል ከፍ ለሚል ሙላቶች ነው።
{{ቀመር|<math>F = k_\mathrm{e} \frac{q_1q_2}{r^2}</math>| ''r'' በሁለቱ መካከል ያለው ርቀት ሲሆን ''k''<sub>e</sub> ደግሞ የውድር ቁጥር ነው። ፖዚቲቭ ጉልበት፣ መግፋትን ሲያመለክት፣ ነጌቲቭ ጉልበት መሳሳብን ያመለክታል:<math> \begin{align}
 
በኩሎምብ ህግ ምሰረት፣ በሙላት (''q''<sub>1</sub>) እና (''q''<sub>2</sub>) ላይ በእያንዳንዳቸው በአንድ ጊዜ በሁለቱም እኑሶች ላይየሚያርፉት የሚያርፈው [[ጉልበት|ጉልበቶች]] እንዲህ ይሰላልይሰላሉ
{{ቀመር|<math>F = k_\mathrm{e} \frac{q_1q_2}{r^2}</math>| ''r'' -- በሁለቱ መካከል ያለው ርቀት ሲሆን ''k''<sub>e</sub> ደግሞ የውድር ቁጥር ነው። ፖዚቲቭ ጉልበት፣ መግፋትን ሲያመለክት፣ ነጌቲቭ ጉልበት መሳሳብን ያመለክታል:<small><math> \begin{align}
k_\mathrm{e} &= \frac{1}{4 \pi \varepsilon_0} = \frac{c^2 \ \mu_0}{4 \pi} = c^2 \cdot 10^{-7} \ \mathrm{H} \cdot \mathrm{m}^{-1}\\
&= 8.987\ 551\ 787\ 368\ 176\ 4 \times 10^9 \ \mathrm{N \cdot m^2 / C^{2}}
\end{align} </math></small>|550px}}
 
[[Image:CoulombsLaw scal.svg|thumb|right|250px| የኩሎምብ ህግ መሰረታዊ ፀባይ። አንድ አይነት ሙላቶች ይጋፋሉ፣ የተለያዩ ሙላቶች ይሳሳባሉ። ]]
Line 14 ⟶ 16:
<math>\mathbf{r}_1</math> ቦታ ላይ በተቀመጠች ሙላት <math>q_1</math> ላይ ሌላው ሙላት ''q''<sub>2</sub> በ[[ኤሌክትሪክ መስክ|መስኩ]] የሚያሳርፍባት ጉልበት [[መጠን]] እና [[አቅጣጫ]] በ[[ጨረር]] ቀመር ይሰላል። ከላይ የተሰጠው የኩሎምብ ህግ፣ መጠኑን ብቻ ነው ሚያሰላ።
 
{{ቀመር|'''<big>የኩሎምብ ህግ ጨረራዊ ቀመር</big>''' <br/> <math>\mathbf{F}_{12}= {1 k_\over 4\pi\varepsilon_0mathrm{e}}{q_1q_2(\mathbf{r}_1 - \mathbf{r}_2) \over |\mathbf{r}_1 - \mathbf{r}_2|^3} = {1 k_\over 4\pi\varepsilon_0mathrm{e}}{q_1q_2 \over r^2}\mathbf{\hat{r}}_{12},</math>| <math>\mathbf{F}_{2112}</math> - ከሙላት 2 በሙላት 1 ላይ የሚያርፍ ጉልበት፣<br/> <math>r</math> በሁለቱ ሙላቶች መካከል ያለው ርቀት ነው። <br/> <math>\mathbf{\hat{r}}_{12}</math> የጉልበቱን አቅጣጫ የሚያሳይ [[አሀድ ጨረር]] ነው። ከ<math>q_1</math> ወደ <math>q_2</math><ref name="uTexas">[http://farside.ph.utexas.edu/teaching/em/lectures/node28.html Coulomb's law], University of Texas</ref> ለሚሰመር መስመር [[ትይዩ]] ነው። |550px}}
 
== ማጣቀሻ ==