ከ«ጴጥራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|250px '''ጴጥራ''' (ከግሪክ (ቋንቋ) πέτρα /ፕትራ/፤ በአረብኛ البتراء /አ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Petra Jordan BW 36.JPG|thumb|250px]]
 
'''ጴጥራ''' (ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] πέτρα /ፕትራ/፤ በ[[አረብኛ]] البتراء /አል-ባትራ/፤ መጽሐፍ ቅዱስ ሴላ፤'''ሴላ'''፤ ሁላቸው ማለት «ድንጋይ») በ[[ዮርዳኖስ]] አገር የሚገኝ ጥንታዊ ፍርስራሽ ነው። የሕንጻ አሠራሩ በሙሉ ከዓለት የተሠራ ነው። [[ደብረ ሖር]] ዳገት ነው።
 
በጥንታዊ [[ግብጽ]] መዝገቦች ከተማው «'''ፐል'''»፣ «'''ሴላ'''» እና «'''ሰይር'''» ይባላል። በ[[ኦሪት ዘጸአት]] [[ሙሴ]] ከ[[ዕብታውያን]] ጋር በዚያ ሥፍራ አለፉ። በብሉይ ኪዳን መሠረት [[የሖር ሰዎች]] በዚህ አገር ኖሩ፤ በኋላም [[ኤዶማውያን]]። በ[[6ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.]] ጴጥራ የ[[ነባትያ]] ዋና ከተማ ሆኖ ተሠራ። በ[[98]] ዓ.ም. ''[[አራቢያ ፐትራያ]]'' የ[[ሮሜ መንግሥት]] ክፍላገር ሆነ። በ[[355]] ዓ.ም. [[የምድር መንቀጥቀጥ]] ከተማውን አጠፋ። ከበረሃ ኗሪዎች በቀር ለዓለሙ ተረሳ። በ[[1804]] ዓ.ም. የ[[ስዊስ]] ተጓዥ [[ዮሐን ሉድቪግ ቡርካርት]] አየው። አሁን ለ[[ሥነ ቅርስ]]ም ሆነ ለ[[ቱሪዝም]] አይነተኛ ሥፍራ ሆኗል።
 
[[መደብ:የቀድሞ ከተሞች]]