ከ«ዓረብኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
'''ዓረብኛ (العربية)''' [[የሴማዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ]] አባል ሆኖ የ[[ዕብራይስጥ]] የ[[አረማያ]] እንዲሁም የ[[አማርኛ]] ቅርብ ዘመድ ነው። 250 ሚሊዮን የሚያሕሉ ሰዎች እንደ እናት ቋንቋ ይችሉታል፤ ከዚህም በላይ በጣም ብዙ ሰዎች እንደ 2ኛ ቋንቋ ተምረውታል። የሚጻፈው በ[[አረብኛ ፊደል]] ነው። በአረብ አለም ውስጥ አያሌ ቀበሌኞች ይገኛሉ።
 
ቋንቋው በ[[እስልምና]] ታላቅ ሚና አጫውቷል። እስላሞች አላህ ለ[[ሙሐማድ]] [[ቁርዓን]]ን ሲገልጽ በአረብኛ እንደ ሆነ ስለሚያምኑ እንደ ቅዱስ ቋንቋ ይቆጥሩታል። ሆኖም አብዛኛው አረብኛ ተናጋሪዎች ሙስሊሞች ናቸው።
 
ዛሬ በምዕራብ ዓለም ደግሞ ብዙ ሰዎች አረብኛ እያጠኑ ነው። በታሪክ ከፍተኛ ሚና በማጫወቱ መጠን፤ ብዙ የአረብኛ ቃላት ወደ ሌሎች ቋንቋዎች ገብተዋል።