ከ«የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር''' የ[[ኢትዮጵያ]] (እንዲሁም በ[[ኤርትራ]] አብያተ ክርስትያናት) ዋና [[ካሌንደር]] ነው። አዲስ ዓመት በ[[ጁሊያን ካሌንደር]] አቆጣጠር በኦገስትበ[[ኦገስት]] 29 ወይም 30 የሚጀምር ሲሆን በ[[ግሪጎሪያን ካሌንደር]] ደግሞ ከ[[1901 እ.ኤ.አ.]] እስከ [[2099 እ.ኤ.አ.]] ድረስ በ[[ሴፕቴምበር 11]] ወይም 12 ይጀምራል። በየአራት ዓመቱ አንድ ቀን ይጨመራል። በአንድ ዓመት ውስጥ አስራ-ሁለት ባለሠላሣ ቀናት እና አንድ ባለ አምስት (ስድስት በአራት ዓመት) ቀናት ያሉባቸው ወራት አሉ።
 
የአመተ ምህረት ዘመናት ከጎርጎርዮስ 'አኖ ዶሚኒ' በ7 ወይም 8 አመታት የሚለይበት ምክንያት፣ ከ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ልደት 400 አመት ያህል በኋላ [[አኒያኖስ እስክንድራዊ]] ዘመኑን ሲቆጥረው ትስብዕቱ በ[[መጋቢት 29]] [[1]] ዓ.ም. እንደ ሆነ ስለ ገመተ ይህ በ''ትስብዕት ዘመን'' 1ኛ አመት ሆኗል። ይህ አቆጣጠር በምሥራቅ ክርስቲያን አገራት ከተቀበለ በኋላም በ[[443]] ዓ.ም. ከ[[ሮማ]] [[ፓፓ]]ና ከምሥራቅ አቡናዎች መካከል ልዩነት ደርሶባቸው፤ በ[[517]] ሌላ መነኩሴ [[ዲዮኒሲዮስ ኤክሲጉዎስ]] ሌላ አቆጣጠር (''አኖ ዶሚኒ'') አቀረበ። በሱ ግምት ትስብዕቱ የተከሠተበት ቀን ከአኒያኖስ ግምት በፊት በ8 አመታት አስቀደመው። የ''አኖ ዶሚኒ'' አቆጣጠር በምዕራብ አውሮፓ ላይኛነት በማግኘቱ የትስብእት ዘመን 1 አመተ ምህረት በ''አኖ ዶሚኒ'' [[9 እ.ኤ.አ.]] ሆነ።
 
የኢትዮጵያ ዘመን ኣቆጣጠር የጁልያን ዘመን ኣቆጣጠር ኣይደለም።