ከ«ቲራስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
[[ስዕል:Thrace and present-day state borderlines.png|thumb|የ[[ጥራክያ]] ሥፍራ በዘመናዊ ካርታ ላይ]]
 
የ[[አይሁድ]] ታሪክ ጸሐፊ [[ዮሴፉስ]] ([[1ኛው ክፍለ ዘመን]]) በጻፈው ታሪክ ዘንድ፣ ቲራስ የ«ጢራስያውያን» አባት ሆነ። እነዚህ በኋላ ስማቸው [[ጥራክያ]]ውያን እንደ ተባለ ይነግረናል። ጥራክውያንም በጥንታዊ ዘመን «ነበልባል ቀለም» (ቀይ ወይም [[ወርቃማ ጸጉር]]) ያለው ብሔር መሆናችውን ግሪኩ ጸሐፊ [[ዜኖፋኔስ]] (6ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.) መሰክሯል። በጥንታዊ ዘመን «ቲራስ» የ[[ድኒስተር ወንዝ]] ስም ነበር። በዚህም ወንዝ አፍ የግሪክ ቅኝ አገር [[ቱራስ]] ይባል ነበር፤ በዙሪያውም [[ቲራጌታያውያን]] ይኖሩ ነበር። ከጥራክያውያንም ክፍሎች አንዱ [[ጌታያውያን]] ተብለው ይታወቁ ነበር ([[ሄሮዶቱስ]] 4.93፣ 5.3 እና ሌሎች ጸሐፍት)። በግሪኮች ዘንድ፣ የጥራክያውያን አባት ስም [[ጥራክስ]] ነበረ።
 
በአንዳንድ ሊቃውንት ዘንድ፣ ይህ «ቲራስ ያፌት» በዘሮቹ መካከል እንደ ጣኦቱ ስም [[ቶር]] (በጥንቱ [[ጀርመናውያን]] እምነት የ[[ነጐድጓድ]] አምላክ) ይታወስ ነበር። የግሪክ ባለቅኔ [[ሆሜር]] (9ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.) እንደ ጠቀሰው፣ Θουρος ጦውሮስ «የጥራክያውያን [[አሬስ]] (ማርስ)» ስም ነበር። በ[[ጥንታዊ ኖርስ]] መዝገቦች ዘንድ፣ ቶር የጥንት አለቃቸውና ወላጃቸው ሲሆን፣ ከጥራክያ እንደ ተነሣ ይላሉ።