ከ«ቪስቱላ ወንዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Vistula Map.png|300px|thumb|የቪስቱላ ወንዝ በፖላንድ]]
 
'''ቪስቱላ ወንዝ''' በ[[አውሮፓ]] ውስጥ የሚገኝ ታላቅ [[ወንዝ]] ነው። ይህ ወንዝ 1,047 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን [[መሬት|ዓለማችን]] ከሚገኙ ወንዞች 166ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ [[ፖላንድ]] ውስጥ 194,424 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገሪቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ [[ባልቲክ ባህር]] ነው።
 
{{clear}}
{{መዋቅር}}