ከ«የ፳፻፫ ዓ.ም. የሊቢያ ሕዝባዊ አብዮት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.4) (ሎሌ ማስተካከል: es:Rebelión en Libia de 2011
ጽሑፉ በ«Србија ти кличе гази говна пуковниче.» ተተካ።
መስመር፡ 1፦
Србија ти кличе гази говна пуковниче.
[[ስዕል:2011 Libyan Civil War.png|አረንጓዴ በጋዳፊ ሃይሎች እጅ የሚገኙ ከተሞች፣ ቡናማ በፀረ-ጋዳፊ ሃይሎች እጅ የሚገኙ ከተሞች እና ቢጫ በየትኛው እጅ እንደሚገኙ ያልታወቁ ከተሞች|thumb|right|400px]]
'''የ፳፻፫ ዓ.ም. የሊቢያ ሕዝባዊ አብዮት''' በ[[ሊቢያ]] ውስጥ የተከሰተ እና በ[[ሰሜን አፍሪቃ]] በተከታታይ ከተደረጉ የተለያዩ ሀገራት ፀረ መንግስታዊ አብዮቶች አንዱ ነው። ይህ አብዮት የተጀመረው በእ.አ.አ. 15 [[ፌብሩዋሪ]] 2011 ሲሆን በዚሁ ወር መጨረሻ አካባቢ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተባብሶ ታይቷል። አብዮቱ በዋናነት የ[[ሞአመር ጋዳፊ|ኮለኔል ሞአመር ጋዳፊን]] የ42 ዓመታት የስልጣን ላይ ቆይታ በመቃወም ነው። ፀረ መንግስታዊ አገዛዙን [[በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰቱ አብዮቶች]] ጋር እንዲያያዝ የሚያደርገው ዋናው ነገር በ[[ቱኒዚያ]] እና [[ግብፅ]] የተደረጉ ሕዝባዊ አብዮቶች ተከትሎ መደረጉ ነው። <ref> http://www.nytimes.com/2011/02/19/world/africa/19libya.html</ref>
 
== የኋላ ታሪክ ==
 
=== ታሪክ ===
ሞአማር ጋዳፊ ቀድሞ የነበረውን አሃዳዊ አገዛዝ በመገርሰስ የስልጣን መንበሩን የተቆናጠጠው እ.አ.አ. በ1969 ነበር።<ref>http://www.bloomberg.com/news/2011-02-23/qaddafi-is-no-mubarak-overthrow-may-mean-descent-to-chaos-.html</ref> የ[[ኡመር ቦንጎ]]ን በእ.አ.አ. 2009 መሞት እና የ[[ፊደል ካስትሮ]]ን በእ.አ.አ. 2008 ከስልጣን መውረድ ተከትሎ የሊቢያው ሞአማር ጋዳፊ በህይወት የሚገኝ እና ለረዥም ጊዜ ሥልጣን ላይ የቆየ ኢ-ንጉሳዊ መሪ ነው።<ref>http://www.thenational.ae/thenationalconversation/industry-insights/economics/qaddafi-remains-one-of-few-constants-for-troubled-libya</ref>
 
=== የህትመት ነፃነት ሥርዓት ===
እንደ የህትመት ነፃነት ማውጫ መሰረት ሊቢያ በህትመት ነፃነት በኩል ከ[[መካከለኛው ምስራቅ]] እና [[ሰሜን አፍሪካ]] በከፍተኛ ሁኔታ የከበደ ቁጥጥር የሚደረግባት ሀገር ናት።<ref>http://www.freedomhouse.org/uploads/fop/2009/FreedomofthePress2009_tables.pdf</ref> በአብዛኸኛው የሀገሪቱ ፍርድ ከውጭ ሀገር ዜጋ ጋር ስለፖለቲካ ጉዳዮች መነጋገር እስከ ሶስት [[ዓመት]] የሚደርስ የ[[እስር]] ቅጣት ሲያስጥል ቆይቷል። ጋዳፊ በሀገሪቱ ውስጥ የውጭ ቋንቋዎች እንዲጠፉ አድርጓል። ከነዚህም እ.አ.አ. 1986 ከ[[አሜሪካ]] እና [[እንግሊዝ]] ጋር ዲፕሎማሲያዊ እንዲሁም ሌሎች ግንኙነቶች ሲቋረጡ [[እንግሊዝኛ]] ቋንቋ ትምህርት እንዳይሰጥ ከልክሎ ነበር። <ref>http://www.guardian.co.uk/education/2007/apr/10/internationaleducationnews.tefl</ref>
 
=== ቅድመ አነሳስ ===
[[አቡ ሳሊም ፕሪሰን]] የተባለው የሊቢያ ከፍተኛ የጠበቃ ባለስልጣን በሀገሪቱ ለተደረጉ ከፍተኛ [[የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች]] ተጠያቂ መሆን አንዱ ለአብዮቱ መነሳት እንደዋነኛ ምክንያትነት ይጠቀሳል።<ref>http://www.daylife.com/article/0gNNdjv7Qq32E?q=Libya</ref> ይህ ግለሰብ በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በአለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ለ1,270 ያህል እስረኞች መገደል እንደዋነኛ ተኘያቂ ነው።<ref>http://www.edition.cnn.com/2009/WORLD/africa/11/23/libya.death/index.html</ref>
 
== የክስተቶች ቅደምተከተል ==
=== ከፌብሩዋሪ 15-21 ===
ፌብሩዋሪ 15 ቀን መጀመሪያ ወደ 200 የሚጠጉ ሰልፈኞች የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ የሆነውን የ[[ፋትሂ ተርቢል]]ን መታሰር በመቃወም በተለያዩ የ[[ቤንጋዚ]] [[ፖሊስ ጣቢያ]]ዎች ፊት አደረጉ።<ref>http://www.france24.com/en/20110216-libya-violent-protests-rock-benghazi-anti-government-gaddafi-egypt-tunisia-demonstration</ref> በኋላም ከ500 እስከ 600 የሚጠጉ ሌሎች ሰልፈኞች ጋር በመቀላቀል ተቃውሞ ሲያደርጉ [[ፖሊስ]] ሰልፉን ለመበተን ባደረገው ጥረት ከሰልፈኞቹ መካከል 40 የሚሆኑት ጉዳት ደረሰባቸው።<ref>http://www.bbc.co.uk/arabic/middleeast/2011/02/110215_libya_opposition.shtml</ref>
 
=== ከፌብሩዋሪ 22-28 ===
[[ስዕል:A Benghazi girl holding a paper.jpg|thumb|left|የቤንጋዚ ሴት ልጅ ወረቀት ይዛ]]
[[ስዕል:Inside al Fadeel battalion compound.JPG|thumb|ተቃዋሚዎች በ''ፋዲል'' ቅጥር ግቢ ውስጥ]]
የ[[ዓይን እማኝ|የዓይን እማኞች]] ፌብሩዋሪ 22 ጋዳፊ ከ[[አሜሪካ]] ወደ ሀገሪቱ በአውሮፕላን [[ቅጥር ነብሰ-ገዳይ|ቅጥር ነብሰ-ገዳዮችን]] አስመጥቷል ሲሉ ተናገሩ።<ref>http://www.smh.com.au/world/gaddafi-clings-to-power-as-supporters-desert-20110222-1b46r.html
</ref> ጋዳፊም ለብጥብጡ መነሳት የውጭ መንግስታትን እና የውጭ ሃይሎችን ተጠያቂ እንደሆኑ በዚህም ተቃውሞ ሰልፈኞቹ እንዲወጡ መገደዳቸውን በዚሁ እለት አስታወቁ።<ref>http://english.aljazeera.net/video/africa/2011/02/20112221852864320.html</ref>
 
=== ከማርች 1-4 ===
በ[[ማርች]] አንድ የ[[አውስትራልያ]]ው [[መከላከያ ሚኒስትር]] የጋዳፊ መንግስት በፍቃደኝነት ስልጣኑን እንደማይለቅ በማስገንዘብ የኃይል አማራጭ መውሰድ አስፈላጊ መሆኑን አመላክተዋል። <ref>http://news.theage.com.au/breaking-news-national/nofly-zone-still-an-option-on-libya-rudd-20110301-1bccl.html</ref>
 
=== ከማርች 5-8 ===
በ[[ማርች]] 5 ቀን ከጋዳፊ ሃይሎች ጋር በተደረገ ከባድ ውጊያ [[ራስ ላኑፍ]]የተባለችዋን የሀገሪቱን ከተማ በተቃዋሚ ሃይሎች እጅ ስር ማስገባት ተችሏል።<ref>http://blogs.aljazeera.net/live/africa/live-blog-libya-march-5</ref>
 
== የጋዳፊ ሃይሎች ሁኔታ ==
እንደ የጋዳፊ ከተማ [[ሲርት]] ባሉ ከተሞች የሚኖሩ ሰዎች በጥሩ የኑሮ ደረጃ ያሉ እና ለአገዛዙ ታማኞች ናቸው። ከእንደዚህ ያሉ ከተሞች ሃይሎችን ማስወጣት ለተቃዋሚ ሃይሎች ፈተና ሁኗል።<ref>http://www.miamiherald.com/2011/02/28/2090728/a-backwater-no-more-gadhafis-hometown.html</ref>
 
== ሞት እና አካል ጉዳት ==
በገለልተኛነት እስካሁን የሞቱትን እና የተጎዱትን በትክክል ለማወቅ አልተቻለም። ሆኖም አንዳንድ ምንጮች 1000 አካባቢ ሰዎች እንደሞቱ በመዘገብ አቋርጠዋል። እንደ የአለም የሰብዓዊ መብት ፌዴሬሽን መረጃ ደግሞ ከ3000 የማያንሱ ሰዎች እንደሞቱ ተዘግቧል። ነገር ግን የተቃዋሚ ኃይሎች ይህን አሃዝ በማጣጣል የሟቾች ቁጥር ከ6500 በላይ እንደሆኑ አስታውቀዋል።<ref>http://www.sify.com/news/at-least-3-000-dead-in-libya-rights-group-news-international-ldcxkhgggdh.html</ref>
 
የተጎጅዎችንም ብዛት የሚገልፅም ቢሆን ይህ ነው የሚባል ታማኝ መረጃ የለም።
== ይዩ ==
* [[የግብፅ ሕዝባዊ አብዮት]]
* [[የቱኒዚያ ሕዝባዊ አብዮት]]
 
== ማጣቀሻ ==
<references/>
 
[[መደብ:የመካከለኛው ምስራቅ አብዮቶች]]
[[መደብ:ሊቢያ]]
[[መደብ:ጦርነት]]
 
[[af:Libiese Burgeroorlog]]
[[ar:الحرب الأهلية الليبية 2011]]
[[arz:ثورة ليبيا سنة 2011]]
[[az:Liviya vətəndaş müharibəsi (2011)]]
[[bg:Гражданска война в Либия]]
[[ca:Revolució líbia de 2011]]
[[cbk-zam:Rebelion na Libia de 2011]]
[[ckb:شەڕی ناوخۆییی لیبیا (٢٠١١)]]
[[cs:Občanská válka v Libyi]]
[[cy:Gwrthryfel Libya, 2011]]
[[da:Oprøret i Libyen 2011]]
[[de:Bürgerkrieg in Libyen]]
[[el:Λιβυκός εμφύλιος πόλεμος 2011]]
[[en:2011 Libyan civil war]]
[[eo:Libia revolucio de 2011]]
[[es:Rebelión en Libia de 2011]]
[[et:2011. aasta Liibüa kodusõda]]
[[eu:2011ko Libiako Iraultza]]
[[fa:جنگ داخلی لیبی (۲۰۱۱)]]
[[fi:Libyan sisällissota 2011]]
[[fr:Guerre civile libyenne de 2011]]
[[he:ההתקוממות בלוב (2011)]]
[[hr:Rat u Libiji]]
[[hu:Líbiai polgárháború]]
[[hy:Քաղաքացիական պատերազմ Լիբիայում (2011)]]
[[id:Perang Saudara Libya 2011]]
[[it:Guerra civile libica]]
[[ja:2011年リビア騒乱]]
[[ka:ლიბიის სამოქალაქო ომი]]
[[ko:2011년 리비아 내전]]
[[la:Motus Libycus anni 2011]]
[[lt:Libijos pilietinis karas]]
[[lv:2011. gada Lībijas pilsoņu karš]]
[[mk:Либиско востание (2011)]]
[[ms:Perang saudara Libya 2011]]
[[my:၂၀၁၁ လစ်ဗျား ဆန္ဒပြမှု]]
[[nl:Opstand in Libië]]
[[no:Borgerkrigen i Libya]]
[[pl:Wojna domowa w Libii (2011)]]
[[pt:Guerra Civil Líbia]]
[[ro:Revolta din Libia din 2011]]
[[ru:Гражданская война в Ливии]]
[[sh:Rat u Libiji]]
[[simple:2011 Libyan protests]]
[[sk:Občianska vojna v Líbyi]]
[[sr:Рат у Либији (2011)]]
[[sv:Libyska inbördeskriget 2011]]
[[ta:2011 லிபிய எழுச்சி]]
[[th:สงครามกลางเมืองลิเบีย พ.ศ. 2554]]
[[tl:2011 kilos-protesta sa Libya]]
[[tr:2011 Libya İç Savaşı]]
[[uk:Громадянська війна у Лівії]]
[[ur:لیبیا جنگ 2011ء]]
[[vi:Nội chiến Libya 2011]]
[[wa:Guere civile libyinne]]
[[zh:2011年利比亚内战]]