ከ«ነሐሴ ፳» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ነሐሴ 20» ወደ «ነሐሴ ፳» አዛወረ
መስመር፡ 7፦
=[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]=
 
*[[1912|፲፱፻፲፪]] ዓ/ም - በ[[አሜሪካ]] የሴቶችን የምርጫ መብት የሚያስተማምነውና የሚያረጋግጠው የአገሪቱ ሕገ መንግሥት አሥራ ዘጠነኛው ማስተካከያ ተፈረመ። አገኙ።
 
*[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ/ም - የ[[ናሚቢያ]] የነጻነት ትግል 'ኦሙጉሉግዎምባሺ' በሚባለው ሥፍራ ላይ ተጀመረ። ይሄ ትግል “የ[[ደቡብ አፍሪቃ]] የድንበር ጦርነት በመባልም የሚታወቅ ሲሆን፣ ብሔራዊ የ ደቡብየደቡብ ምዕራብ አፍሪቃ ሕዝባዊ ድርድር (እንግሊዝኛ፡ S.W.A.P.O) ከ[[አፓርታይድ]]|አፓርታይዳዊ የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት]] ቅኝነት ለመላቀቅ የተካሄደ ፍልሚያ ነው።.
 
*[[1970|፲፱፻፸]] ዓ/ም -[[ቀዳማዊ ዮሐንስ ወጳውሎስ]] የ[[ሮማ]] [[ካቶሊክ]] [[ቤተ ክርስቲያን]] [[ሊቀ ጳጳስ]] ሆነው ተመረጡ።
 
*[[1978|፲፱፻፸፰]] ዓ/ም - በመርዝ ጋዝ አደጋ በ[[ካሜሩን]] ሺህ ፯፻ ሰዎች ሞቱ።
 
*[[1989|፲፱፻፹፱]] ዓ/ም - በ[[እስላም]] ታጣቂዎች በ[[አልጄሪያ]] በተደረገ ዕልቂት ከስልሳ እስከ መቶ ሰዎች ተገደሉ።
 
*[[1994|፲፱፻፺፬]] ዓ/ም - ዓለም አቅፍ [[የምድር ጉባዔ ስብሰባ]] በ[[ጆሃንስበርግ]] [[ደቡብ አፍሪቃ]] ተከፈተ።
 
=ልደት=