ከ«ስፖርት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ስፖርት''' የተደራጀ እና ውድድራዊ መልክ ያለው አካላዊ ብቃትን እና ነጻ ጨዋታን (fair play) የሚጋብዝ እንቅስቃሴ ነው። የሚመራው ራሳቸውን ችለው በተቀመጡ ህጎች እና ደንቦች ነው። የተወዳዳሪው አካላዊ ጥንካሬ እና ብቃት የ ክንውኑንየክንውኑን ውጠት (ማሸነፍ ወይም መሸነፍ) ይወስናሉ። አካላዊ እንቅስቃሴዎቹ የሰዎችን፣ የ እንስሳቶቹንየእንስሳቶቹን እና የ መሳሪያዎቹንየመሳሪያዎቹን (መሳሪያ ስንል ኳስ፣[[ኳስ]]፣ ጦር፣[[ጦር]]፣ [[ራኬት]] የመሳሰሉትን ያጠቃልላል) እንቅስቃሴ ናቸው። ነገር ግን የ ካርታየካርታ እና የ መደብየመደብ ጨዋታዎችን የአካል ብቃት ስለማይጠይቁ የጭንቅላት ስፖርቶች ሽንላቸዋለን።
 
{{መዋቅር-ባህል}}
 
[[መደብ:ስፖርት]]
 
[[en:Sport]]