ከ«ክሮኖስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 15፦
[[የሲቢሊን ራዕዮች]] እንደገና ክሮኖስን ይጠቅሳል፤ በተለይ በ3ኛው መጽሐፍ ዘንድ የኡራኖስና ጋያ 3 ልጆች ክሮኖስ፣ ቲታንና [[ያፔቱስ]] ይባላሉ። እያንዳንዱ ወንድም የመሬቱን ሢሶ በርስት ይቀበላል፤ ክሮኖስም በሁላቸው ላይ ንጉሥ ይደረጋል። ኡራኖስ ከሞተ በኋላ፣ የቲታን ልጆች የክሮኖስና የሬያ ልጆች እንደተወለዱ ሊያጥፏቸው ይሞክራሉ። ነገር ግን ሬያ በ[[ዶዶና]] ልጆቿን ዚውስን፣ ፖሠይዶንንና ሃይዴስን በሥውር ወለደች፤ በ3 ክሬታዊ ሰዎች ጥብቅና እንዲታድጉ ወደ [[ፍርግያ]] ትልካቸዋለች። ይህንን ባወቁ ጊዜ፣ ከቲታን ወገን 60 ሰዎች ክሮኖስንና ሬያን ይሥራሉ፤ ስለዚህ የክሮኖስ ልጆች መጀመርያውን ጦርነት በቲታን ወገን ላይ ይሠራሉ። በዚሁ ታሪክ ክሮኖስ አባቱን ወይም ልጆቹን ስለ መግደሉ ምንም ቃል የለም።
 
==በሳንኩኒያጦን==
 
ጥንታዊ የ[[ፊንቄ]] ታሪክ ጸሐፊ የተባለው [[ሳንኩኒያጦን]] እንደጻፈው፣ ክሮኖስ በመጀመርያ [[ጌባል]]ን የመሠረተ በኋላም እንደ አምላክ የተቆጠረ [[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓናዊ]] ገዢ ነበረ። በዚህ ዕትም ሌላ ስሙ «ኤሉስ» ወይም «ኢሉስ» ይባላል፤ በዘመኑ 32ኛው ዓመት አባቱን ኤፒገዩስን ወይም አውቶክጦንን «በኋላም ኡራኖስን ያሉትን» ሰለበው፣ ገደለውና እንደ አምላክ አደረገው። በተጨማሪ፣ መርከቦች ከተፈጠሩ በኋላ፣ ክሮኖስ ሰዎች የሚኖሩበትን ዓለም ሲጎብኝ፣ [[አቲካ]]ን ለሴት ልጁ [[አጤና]] አወረሳት፣ ግብጽንም ለ[[ሚሶር]] ልጅ ለጽሑፍ ፈጣሪ [[ታኡት]] አወረሰው።<ref>Eusebius of Caesarea: ''Praeparatio Evangelica'' Book 1, Chapter 10.</ref>
{{መዋቅር}}
 
<references/>
 
[[መደብ:አፈ ታሪክ]]
 
[[en:Cronus]]