ከ«ክሮኖስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 10፦
 
==በዲዮዶሩስ ሲኩሉስ==
[[ዲዮዶሩስዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] በመዘገበው የ[[ሊብያ]] አፈ ታሪክ ዘንድ፣ ክሮኖስ ወይም ሳቱርን የኡራኖስና የ[[ቲቴያ]] ልጅ ሲሆን በጣልያን፣ [[ሲኪሊያሲኪልያ]]ና [[ስሜን አፍሪካ]] ላይ ንጉሥ ነበረ። ለዚህ እንደ ማስረጃ በሲኪሊያ የተገኙ ''ክሮኒያ'' የተባሉትን ኮረብታዎች ይጠቅሳል። ክሮኖስና ቲታኖች በወንድሙ በክሬታ ንጉሥ በ[[ዩፒተር]] (ዚውስ) እና በ[[ኒሳ]] ንጉሥ በ[[ሃሞን]] ላይ ጦርነት ያደርጋል፤ ኒሳ በ[[አፍሪካ]] ውስጥ በ[[ትሪቶኒስ ሀይቅ|ትሪቶን ወንዝ]] የሚገኝ ደሴት ነው። ክሮኖስ ድል አድርጎ እኅቱን ሬያን ሚስቱ እንድትሆን ከሃሞን ይሠርቃታል። ነገር ግን የሃሞን ልጅ [[ዲዮኒስዮስ]] ([[ባኩስ]]) በፋንታው ክሮኖስን ድል ያደርጋል፤ ከዚያ የክሮኖስና የሬያ ልጅ [[ዩፒተር ኦሊምፑስ]] የ[[ግብፅ]] አገረ ገዥ እንዲሆን ባኩስ ያሾመዋል። ባኩስና ዩፖተር ኦሊምፑስ ከዚያ የቀሩትን ቲታኖች በክሬታ ደሴት ያሸንፋቸዋል። ባኩስ ከሞተ በኋላ ዩፕተር ኦሊምፑስ መንግሥታትን ሁሉ ወርሶ የአለም ጌታ ሆነ። (ዲዮዶሩስ መጽሐፍ 3)