ከ«ክሮኖስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
የክሮኖስ ስም በ[[ሮማይስጥ]] «[[ሳቱርን]]» ሲሆን በነርሱም እምነት እንደ አምላክ ይቆጠር ነበር። የፈልኩ [[ሳተርን]] ስም እንዲሁም የ[[ቅዳሜ]] ዕለት ስም (''ሳተርደይ'') በ[[እንግሊዝኛ]] ከርሱ የተወሰደ ነው።
 
የግሪክ ጸሐፊ [[ሄሲዮድ]] እንዳለው፣ ክሮኖስ አባቱን ኡራኑስን በመቀኝነት ያየው ነበር፤ እናቱም ጋያ በኡራኑስ ላይ ጠላትነት አገኘች። ስለዚህ ጋያ ክሮኖስን ማጨዳ ሠጠችውና ክሮኖስ አባቱን ሰለበው። ዳሩ ግን ሌሎች ታላላቅ ልጆች («ጊጋንቴስ») ከተፈሰሰው ደም ተወለዱ።
 
ከዚሁ በኋላ ክሮኖስ ዕኅቱን [[ሬያ]]ን አገባትና ንጉሥና ንግሥት ሆነው ዓለሙን ገዙ። ይህም «ወርቃማ ዘመን» የተባለው ነበር፤ እያንዳንዱ ግለሠብ በምግባር ስለ ሠራ ለድንጋጌዎች አስፈላጊነት ያልነበረበት ወቅት መሆኑ ታመነ።
 
ክሮኖስና ሬያ ብዙ ሌሎች አማላክት ወለዱ፦ [[ዴሜቴር]]፣ [[ሄራ]]፣ ሃይዴስ፣ [[ሄስቲያ]] እና ፖሠይዶን ነበሩ። ዳሩ ግን ክሮኖስ በገዛው ልጆች እንዲገለበጥ ስለሚል ትንቢት፣ እያንዳንዱ እንደ ተወለደ እርሱ በላቸው። ስለዚህ ስድስተኛው ልጅ ዚውስ ሲወለድ በስውር ቦታ በ[[ክሬታ]] ደሴት እንዲታደግ አደረገች። ከታደገ በኋላ ዚውስ መድኃኒት ለክሮኖስ አጠጣውና ወንድሞቹን እንዲያውካቸው አስደረገው። ዚውስ፣ ወንድሞቹና ቲታኖቹጊጋንቴስ ከክሮኖስ ኃያላት ጋር [[ቲታኖማኬ]] የተባለ አፈታሪካዊ ጦርነት ተዋጉ። ከዚሁ ጦርነት በኋላ ክሮኖስ በታርታሮስ ታሠረ። በ[[ፒንዳር]] ዕትም ግን ከዚያ በኋላ ወጣና የ[[ኤሊሲዩም]] ንጉሥ ሆነ። [[ዊርጊል]] ደግሞ እንደጻፈው፣ ሳቱርን (ክሮኖስ) ከዚያ ወጥቶ የ[[ላቲዩም]] (በ[[ጣልያን]]) ንጉስ ሆነ።
 
==በዲዮዶሩስ ሲኩሉስ==
[[ዲዮዶሩስ ሲኩሉስ]] በመዘገበው የ[[ሊብያ]] አፈ ታሪክ ዘንድ፣ ክሮኖስ ወይም ሳቱርን የኡራኖስና የ[[ቲቴያ]] ልጅ ሲሆን በጣልያን፣ [[ሲኪሊያ]]ና [[ስሜን አፍሪካ]] ላይ ንጉሥ ነበረ። ለዚህ እንደ ማስረጃ በሲኪሊያ የተገኙ ''ክሮኒያ'' የተባሉትን ኮረብታዎች ይጠቅሳል። ክሮኖስና ቲታኖች በወንድሙ በክሬታ ንጉሥ በ[[ዩፒተር]] (ዚውስ) እና በ[[ኒሳ]] ንጉሥ በ[[ሃሞን]] ላይ ጦርነት ያደርጋል፤ ኒሳ በ[[አፍሪካ]] ውስጥ በ[[ትሪቶኒስ ሀይቅ|ትሪቶን ወንዝ]] የሚገኝ ደሴት ነው። ክሮኖስ ድል አድርጎ እኅቱን ሬያን ሚስቱ እንድትሆን ከሃሞን ይሠርቃታል። ነገር ግን የሃሞን ልጅ [[ዲዮኒስዮስ]] ([[ባኩስ]]) በፋንታው ክሮኖስን ድል ያደርጋል፤ ከዚያ የክሮኖስና የሬያ ልጅ [[ዩፒተር ኦሊምፑስ]] የ[[ግብፅ]] አገረ ገዥ እንዲሆን ባኩስ ያሾመዋል። ባኩስና ዩፖተር ኦሊምፑስ ከዚያ የቀሩትን ቲታኖች በክሬታ ደሴት ያሸንፋቸዋል። ባኩስ ከሞተ በኋላ ዩፕተር ኦሊምፑስ መንግሥታትን ሁሉ ወርሶ የአለም ጌታ ሆነ። (ዲዮዶሩስ መጽሐፍ 3)
 
 
 
{{መዋቅር}}