ከ«ክሮኖስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ክሮኖስ''' በጥንታዊ ግሪክ (አገር) አፈታሪክ በኩል የአረመኔ እምነት አማልክት ኡራኖስና [[...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ክሮኖስ''' በጥንታዊ [[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] [[አፈታሪክአፈ ታሪክ]] በኩል የ[[አረመኔ]] እምነት አማልክት [[ኡራኖስ]]ና [[ጋያ]] ልጆች የሆኑት የ[[ቲታኖች]] መሪ የነበረ አምላክ ወይም ንጉሥ ነበረ። አባቱን ገልብጦ በአፈታሪካዊ [[ወርቃማ ዘመን]] ይነግሥ ነበር፤ በኋላ ግን የራሱ ልጆች [[ዚውስ]]፣ [[ሃይዴስ]]ና [[ፖሠይዶን]] ክሮኖስን ገለበጡ፣ በ[[ታርታሮስ]]ም አሠሩት።
 
የክሮኖስ ስም በ[[ሮማይስጥ]] «[[ሳቱርን]]» ሲሆን በነርሱም እምነት እንደ አምላክ ይቆጠር ነበር። የፈልኩ [[ሳተርን]] ስም እንዲሁም የ[[ቅዳሜ]] ዕለት ስም (''ሳተርደይ'') በ[[እንግሊዝኛ]] ከርሱ የተወሰደ ነው።
መስመር፡ 7፦
ከዚሁ በኋላ ክሮኖስ ዕኅቱን [[ሬያ]]ን አገባትና ንጉሥና ንግሥት ሆነው ዓለሙን ገዙ። ይህም «ወርቃማ ዘመን» የተባለው ነበር፤ እያንዳንዱ ግለሠብ በምግባር ስለ ሠራ ለድንጋጌዎች አስፈላጊነት ያልነበረበት ወቅት መሆኑ ታመነ።
 
ክሮኖስና ሬያ ብዙ ሌሎች አማላክት ወለዱ፦ [[ዴሜቴር]]፣ [[ሄራ]]፣ ሃይዴስ፣ [[ሄስቲያ]] እና ፖሠይዶን ነበሩ። ዳሩ ግን ክሮኖስ በገዛው ልጆች እንዲገለበጥ ስለሚል ትንቢት፣ እያንዳንዱ እንደ ተወለደ እርሱ በላቸው። ስለዚህ ስድስተኛው ልጅ ዚውስ ሲወለድ በስውር ቦታ በ[[ክሬታ]] ደሴት እንዲታደግ አደረገች። ከታደገ በኋላ ዚውስ መድኃኒት ለክሮኖስ አጠጣውና ወንድሞቹን እንዲያውካቸው አስደረገው። ዚውስ፣ ወንድሞቹና ቲታኖቹ ከክሮኖስ ኃያላት ጋር [[ቲታኖማኬ]] የተባለ አፈታሪካዊ ጦርነት ተዋጉ።
 
{{መዋቅር}}