ከ«ቴሌቪዥን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: fo:Sjónvarp
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Hd tv samsung LE26R41BD.jpg|right|thumb|320px|ቴሌቪዥን]]
'''ቴሌቪዥን''' የስዕል እና ድምጽ ምልክቶችን ከማሰራጫ የሚቀበል የመገናኛ ዘዴ ነው። "«ቴሌ-"» የሚለው ክፍል በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] "«ሩቅ"» ማለት ቢሆን "«-ቪዥን"» ደግሞ ከ[[ሮማይስጥ]] ''visio'' /ዊዚዮ/ "«ማየት"» ("«ትርዒት"») ተወስዷል። በአጠቃላይ '''ቴሌቪዥን''' ማለት ተንቀሳቃሽ ምስልን (ብዙ ጊዜ ከድምፅ ጋር) ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማስተላለፍ የሚረዳ የ[[መልዕክት ማስራጫ]] መንገድ ነው። ይህ ከሆነ ዘንዳ '''ቴሌቪዥን''' ምስል መቅጃውንም ሆነ ምስል መቀበያውን መሳሪያ ሁሉ ያጠቃልላል ግን በተለምዶ ቴሌቪዥን የምንለው ምስል መቀበያውን ብቻ ነው።
 
== ታሪክ ==
መስመር፡ 28፦
 
[[መደብ:ፈጠራዎች]]
[[መደብ:ቴክኖሎጂ]]
[[መደብ:የቤት ዕቃ]]
[[መደብ:መገናኛ]]