ከ«መስኪአጝ-ኑና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
በዝርዝሩ ዘንድ ከመስኪአጝ-ኑና በኋላ [[ኤሉሉ]] እና ባሉሉ በኡር ነገሡ፣ ከዚያ [[ኤላም|ኤላማዊው]] [[የአዋን ሥርወ መንግሥት]] ተነሥቶ ሱመርን ለጊዜው ያዘ። ኤሉሉ በ[[ኤሪዱ]] ግንብ ላይ ሥራውን እንዳስቀጠለው የሚል አንድ ቅርስ ብቻ አለ። ስለ ባሉሉም አንዳችም ቅርስ ወይም ጥቅስ አልተገኘምና ኤሉሉና ባሉሉ በመላ ሱመር ላዕላይነቱን እንደ ያዙ አጠያያቂ ነው። ስለዚህ ኤላም የገባው በመስኪአጝ-ኑና ዘመን መጨረሻ (ምናልባት 2305 ዓክልበ. ግድም) እንደ ነበር ይመስላል፤ ኤሉሉ እና ባሉሉም ምናልባት የኡር ከተማ ገዢዎች ብቻ ሊሆኑ ይቻላል።
 
{{S-start}}
{{S-bef | rows=2 | before=[[መስ-አኔ-ፓዳ]]}}
{{S-ttl | title=የ[[ሱመር]] ([[ኒፑር]]) አለቃ | years=2310-2305 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-aft | after=[[የአዋን ሥርወ መንግሥት|የአዋን ንጉሥ]]}}
|-
{{S-ttl | title=የ[[ዑር]] ንጉሥ | years=2310-2249 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-aft | rows=2 | after=[[ኤሉሉ]]}}
{{End}}
 
[[መደብ:የሱመር ነገሥታት]]