ከ«መስ-አኔ-ፓዳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

430 bytes added ፣ ከ11 ዓመታት በፊት
no edit summary
(r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: he:מש-אנה-פדה)
No edit summary
 
በመምህሩ [[ኤድመንድ ጎርዶን]] (በ1950ዎቹ) አስተሳሰብ፣ መስ-አኔ-ፓዳ እና ከሥነ ቅርስ ሌላ የታወቀ «የኪሽ ንጉስ» [[መሲሊም]] መታወቂያ አንድላይ ነበር። ምክንያቱም አንድ ተረት ወይም ምሳሌ በ[[ሱመርኛ]] መሲሊም ሲል፣ በ[[አካድኛ]] የሆነ ተመሳሳይ ተረት የመስ-አኔ-ፓዳ ስም አለው። ነገር ግን መሲሊምና መስ-አኔ-ፓዳ በውኑ አንድ እንደነበሩ እስካሁን ምንም ማረጋገጫ ቅርስ አልተገኘም።
 
{{S-start}}
{{S-bef| before = [[መስካላምዱግ]] }}
{{S-ttl| title = የ[[ዑር]] ንጉሥ ([[ሉጋል]])
| years = 2340-2310 ዓክልበ. ግድም }}
{{S-aft| rows = 2 | after = [[መስኪአጝ-ኑና]] }}
{{S-bef| before = የ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ኡር-ኑንጋል]] }}
{{S-ttl| title = የ[[ሱመር]] ([[ኒፑር]]) አለቃ
| years = 2340-2310 ዓክልበ. ግድም }}
{{End}}
 
[[መደብ:የሱመር ነገሥታት]]
20,425

edits