ከ«ጊልጋመሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: no:Gilgamesj (konge)
No edit summary
መስመር፡ 3፦
በአንዱ ጽላት የ[[ኤንመባራገሲ]] ልጅ የ[[ኪሽ]] ንጉስ [[አጋ]] ከጊልጋመሽ ጋር ሲዋጋው፣ ጊልጋመሽ አሸነፈው። ኤንመባራገሲና አጋ ታሪካዊ የኪሽ ነገሥታት መሆናቸው በስነ ቅርስ ረገድ እርግጠኛ ስለ ሆነ፤ ጊልጋመሽ ደግሞ አፈታሪካዊ ብቻ ሳይቀር ታሪካዊ ንጉስ እንደ ሆነ ይገመታል።
ሌላ ሰነድ ''[[የቱማል ጽሑፍ]]'' እንደሚለን፣ ጊልጋመሽ የ[[ኒፑር]] ቤተ መቅደስ ከኪሽ ያዘ። ይህም ቤተ መቅድስ በ[[ሱመር]] ሙሉ ሥልጣን የሰጠ ሆነ።
 
{{S-start}}
{{S-bef| before=የ[[ኪሽ]] ንጉሥ [[አጋ]]}}
{{s-ttl | title=የ[[ሱመር]] ([[ኒፑር]]) አለቃ | years=ca. 2600 BC}}
{{s-aft | rows=2 | after=[[ኡር-ኑንጋል]]}}
|-
{{S-bef| before=[[ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ]]}}
{{s-ttl | title=የ[[ኡሩክ]] ንጉሥ ([[ሉጋል]]) | years=ca. 2600 BC}}
{{end}}
 
[[መደብ:የሱመር ነገሥታት]]