ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 19» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ « *፲፱፻፳፪ ዓ/ም - የንግድ እና ኢንዱስትሪ ማዕከል እንዲሁም የቱርክ ርዕሰ ከተማ የሆነችው ‘አ...»
 
Robot-assisted disambiguation: የመን - Changed link(s) to የመን (አገር)
መስመር፡ 4፦
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] [[አብዮት]] ሲፈነዳ ከተሰነዘሩት ዐበያት ሕዝባዊ እሮሮዎች አንዱ በመሳፍንቱ፣ መኳንንቱ፣ ሚኒስትሮችና ባለሥልጣናት ግፈኝነት እና ሙስና ስለነበር ይሄንኑ ጉዳይ እንዲያጠና የተመሠረተው ኮሚሲዮን አባላት ተሠየሙ።
 
*[[1976|፲፱፻፸፮]] ዓ/ም - ለ [[መብራት ኃይል የእግር ኳስ ክለብ]]፤ [[የኢትዮጵያ ቡና]] የእግር ኳስ ክለብ እና የድሬ ዳዋ ባቡር የእግር ኳስ ክለብ እንዲሁም በቅርቡ ደግሞ ለ[[የመን (አገር)|የመን]] የአል ሳቅር የእግር ኳስ ክለብ ተጫዋቹ ዮርዳኖስ አባይ በዚህ ዕለት ተወለደ
 
*[[1986|፲፱፻፹፮]] ዓ/ም - በ[[ደቡብ አፍሪቃ]] ሪፑብሊክ ፤ በ[[ጆሃንስበርግ]] ከተማ፣ በዙሉዎችና ‘የአፍሪቃ ብሔራዊ ሸንጎ’ (African National Congress) ደጋፊዎች መኻል በተከሰተው ሽብር አሥራ ስምንት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።