ከ«የአሜሪካ ዶላር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: አለም - Changed link(s) to ምድር
መስመር፡ 1፦
'''ዶላር''' የ [[አሜሪካ]] የመገበያያ ገንዘብ መጠሪያ ነው። ከሌሎች ሃገሮች ዶላር ለመለየት [[$]] ምልክት ይጠቀማል። ይህ የመገበያያ ገንዘብ በ አሁኑ ጊዜ እንደ የ[[ምድር|አለም]] መገበያያ ተደርጎም ይወሰዳል። ይህም ሊሆን የቻለው ብዙ [[የአለም ሃገሮች]] ዶላርን እንደ ዋና መገበያያ ገንዘብ ስለሚጠቀሙ ነው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሃገራትም ዶላርን እንደ ሁለተኛ መገበያያ ገንዘብነት ይጠቀሙበታል።
 
[[Image:Usdollar100front.jpg|thumb|255px|right|የ $100 ኖት የፊት ገጽታ]]