ከ«እስያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.4) (ሎሌ መጨመር: mrj:Ази
Robot-assisted disambiguation: አለም - Changed link(s) to ምድር
መስመር፡ 1፦
'''እስያ''' የ[[ምድር|አለም]] ትልቁ አህጉር ነው።
 
ስሙ «እስያ» የወጣ ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] Ασία (/አሲያ/) ሲሆን መጀመርያ በጽሕፈት የተገኘው በ[[ሄሮዶቶስ]] ታሪክ መጻሕፍት ውስጥ ነበር። በሄሮዶቶስ ዘንድ እስያ ማለት [[አናቶሊያ]] (ትንሹ እስያ) ወይም [[ፋርስ]] መንግሥት ግዛት ነበረ። ሄሮዶቶስ ስለ ስሙ መነሻ ግን እርግጥኛ አይደለም፤ ግሪኮች እስያ ከ[[ፕሮሜጤዎስ]] ሚስት ([[ሄሲዮኔ]]) እንደ ተሰየመ ሲያስቡ፣ [[ልድያ]]ውያን ግን ከኮቱስ ልጅ አሲያስ እንደ ሆነ አሰቡ ይለናል።