ከ«ትራምፔት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.4) (ሎሌ መጨመር: rue:Трубка
Robot-assisted disambiguation: ነሐስ - Changed link(s) to ነሐስ (ብረታብረት)
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Trumpet 1.jpg|thumb|right|350px|ትራምፔት]]
'''ትራምፔት''' ዘመናዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። ይህ መሣሪያ ከ[[ነሐስ (ብረታብረት)|ነሐስ]] የሚሠሩ የሙዚቃ መሣሪያዎች ውስጥ ከፍተኛውን የኖት ሬንጅ የሚያወጣ ነው። መሣሪያውን ለመጫወት በ[[ከንፈር]] መንፊያውን በመያዝ ወደትራምፔቱ ቱቦ ውስጥ አየር በተወሠነ የኃይል መጠን ማስገባትን ይጠይቃል። በመቀጠልም በመሣሪያው ወገብ ላይ የሚገኙትን ቁልፎች በ[[እጅ]] ጣት በመነካካት ውስጥ ያለውን [[ድምፅ]] ፈጣሪ [[አየር]] ሞገድ መስጠት ይቻላል። ይህም የሚፈጠረውን ድምፅ ውፍረት እና ቅጥነት ለመቀያየር ይረዳል።
 
== ታሪክ ==