ከ«ግሪክ (አገር)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: መቄዶንያ - Changed link(s) to የመቄዶንያ ሬፑብሊክ
መስመር፡ 20፦
 
== መልከዐምድር ==
ግሪክ ወደ [[ሜዴቴሪኒያን ባሕር]] የተዘረጋ አንድ ትንሽ ቁራጭ አገር ነው። ከምሥራቅ ወደ [[ትንሽ እስያ]]፤ ከምዕራብ ወደ [[ኢጣሊያ]] አገር ከሁለቱም ወገን ርቀቱ ትክክል ነው። ግሪክ በሰሜን ወገን ከ[[የመቄዶንያ ሬፑብሊክ|መቄዶንያ]] ይዋሰናል። ግሪክ ዙሪያውን በባሕር የታጠረ ነው።
 
በደቡብና በምሥራቅ ወገን አያሎች ደሴቶች አሉ። ከነርሱም አያሎች መንደሮችና ከተሞች ተሠርተውባቸዋል። አንዱ [[አንቲፖሮስ]] ይባላል። በዚህም ስፍራ ያለው ታላቅ ያጌጠ ዋሻ የታወቀ ስመ ጥሩ ነው።