ከ«ኅዳር ፳» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ሊቨርፑል - Changed link(s) to ሊቨርፑል፣ እንግሊዝ
መስመር፡ 3፦
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
[[1774|፲፯፻፸፬]] ዓ.ም. በ[[ሊቨርፑል፣ እንግሊዝ|ሊቨርፑል]] የ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ከተማ የተመዘገበ የ[[አፍሪቃ]] ሰዎችን በግዳጅ ለአገልግሎት የሚሸጥ ድርጅት ንብረት የነበረችው “ዞንግ” የምትባለው መርከብ ከጫነቻቸው ሰዎች መቶ ሠላሳ ሦሥቱን አፍሪቃውያኖች መርከበኞቹ በሕይወት እያሉ ወደ ባሕር ጥለው ገደሏቸው። በአሥራ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን ለባርነት የሚጫኑ የአፍሪቃ ዜጎች በ[[አውሮፓ]] ሕግ ፊት እንደ ዕቃ ንብረት እንጂ እንደ ሰው ስለማይቆጠሩ፣ ይሄንን ታላቅ ወንጀል የፈጸሙት ሰዎች አልተከሰሱም። የመርከቧ ባለቤቶች ግን “ለጠፋው ንብረት’’ የዋስትና ውል የሰጣቸውን ድርጅት በፍርድ ቤት የኪሳራቸውን ዋጋ እንዲከፍላቸው ክስ አቀረቡ።
 
[[1823|፲፰፻፳፫]] ዓ.ም. በ[[ፖላንድ|ፖሎኝ]] የ[[ሩሲያ]]ን በላይነት እና አስተዳደር በመቃወም የ”ትጥቅ ትግል” ተጀመረ።