ከ«አሹር (ከተማ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{የቀድሞ ቦታ መረጃ
|ስም = አሹር
|ኗሪ ስም = (''ቃልአት ሺርቃት'')
|ስዕል = Emblem of Asshur.png
|caption = የአሹር ከተማ አርማ
|ዘመናዊ አገር = ኢራቅ
|ጥንታዊ አገር = [[አሦር]]
|መንግሥት = የአሦር መንግሥት
|ዘመን = ከ2440 እስከ 622 ዓክልበ.
|pushpin_map = ሜስፖጦምያ
|latd = 35
|latm = 27
|lats = 44
|latNS = N
|longd = 43
|longm = 15
|longs = 45
|longEW= E
}}
 
'''አሹር''' የ[[አሦር]] ጥንታዊ ዋና ከተማ ነበር። ፍርስራሹ በ[[ጤግሮስ ወንዝ]] ምዕራብ ዳርቻ አሁን ሊታይ ይችላል። «አሹር» የሚለው ስም ደግሞ በ[[አካድኛ]] (አሦርኛ) ማለት የአገሩ አሦር ስም እና የ[[አረመኔ]] ሃይማኖታቸው ዋና ጣኦት [[አሹር (ጣኦት)|አሹር]] ነበር። በ[[ዕብራይስጥ]]ም «አሹር» ማለት ወይም አገሩ ወይም [[አሦር (የሴም ልጅ)|አሦር]] (የ[[ሴም]] ልጅ) ሊሆን ይቻላል።